ኢትዮጵያ በቅርቡ የሰነድ መዋእለ ንዋዮች ገበያ / የአክሲዮን ገበያ/ ታቋቁማለች። ለእዚህም ገበያውን ማቋቋም የሚያስችል ስምምነት የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ኢንቨስትመነት ሆልዲንግ ኤፍኤስዲ አፍሪካ ከተሰኘ ኩባንያ ጋር በቅርቡ ተፈራርመዋል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ... Read more »
ከመኸር ወደ በጋ መስኖ፣ በመቀጠል በልግ እያለ የአገራችን የግብርና ሥራ በቅብብሎሽ እየተከናወነ አሁን ደግሞ ወደ ቀጣዩ 2014-2015 የምርት ዘመን የመኸር የግብርና ሥራ ላይ ተደርሷል።አርሶ አደሩ ሰኔ ግም ሲል የዘር ወቅት ስለሚሆን የግብርና... Read more »
የህክምና አገልግሎት ወሳኝ እና አስፈላጊ ስለመሆኑ አያጠያይቅም። በተለይም ተሽከርካሪ በማይገባበት፣ የንጹህ መጠጥ ውሃ አቅርቦት በማይገኝበት፣ የኤሌክትሪክ አገልግሎትም ቅንጦት በሆነበት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ህክምናን በቅርበት ማግኘት አስቸጋሪ ነው። አስቸጋሪነቱ የሚሰማው ደግሞ በህክምና እጦት የተቸገረው... Read more »
በኢትዮጵያ ሁለተኛው የፍጥነት መንገድ ከሞጆ ተነስቶ፣ መቂ፣ ባቱና አርሲ ነጌሌን ታኮ ሀዋሳ ይደርሳል። ይህ ፕሮጀክት በአገሪቱ የወጪና ገቢ ንግድ ላይ የራሱ የሆነ አወንታዊ ውጤት ይኖረዋል ተብሎ የሚጠበቅ ትልቅ ፕሮጀክት ነው። 202 ኪሎ... Read more »
የደንቢዶሎ፣ የአሶሳ፣ የሻኪሶ ወርቅ፤ የወረኢሉ ማዕድን፤ የዳሎል ልዩ ሰልፈር፤ ለአንገት ሀብል፣ ለእግር አልቦና ለጣት ቀለበት መዋቢያና ለተለያየ ጌጣጌጥ የሚያገለግሉ እንደ ኦፓል ያሉ እንዲሁም የብረት ማእድንና የተፈጥሮ ጋዝ ኢትዮጵያን በማእድናት የበለጸገች አሰኝተዋታል:: ለጌጣጌጥ፣... Read more »
“ኢትዮጵያ ታምርት” በሚል መሪ ቃል የአዲስ አበባ የስራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት አምራቾችን አቅም የማሳደገያ የምክክርና ንቅናቄ መድረክ በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። መድረኩ የከተማዋን አምራች ኢንዱስትሪዎች አቅም ለማጎልበት ያቀደ እንዲሁም ችግሮቻቸውን አዳምጦ መፍታትን... Read more »
ኢትዮጵያ ከምርቶቿ መካከል ጥቂት የማይባሉትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ታገኛለች። በእዚህ የውጭ ምንዛሬም በአገር ውስጥ የማይመረቱና አስፈላጊ ምርቶችን እየገዛች ወደ አገር ውስጥ ታስገባለች። ለእዚህ ግብይት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ከሚገኙት መካከል ቡና... Read more »
ዓለማችንን ከጫፍ እስከ ጫፍ የሚያስተሳስሩ መሰረተ ልማቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ መጥተዋል። ከዚህ የተነሳ ጊዜ፣ ጉልበትና ከፍተኛ መዋለ ንዋይ የሚጠይቁ አገልግሎቶች መፍትሄ እያገኙ ነው። ለምድራችን እድገትና ፈጣን ትስስር መፍትሄ ሆነው ከመጡት ውስጥ... Read more »
በግብርናው ዘርፍ በተያዘው በጀት አመት ዘጠኝ ወራቶች ከወጪ ንግድ የተገኘው 1 ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አበረታች መሆኑ በሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተወድሷል። ለግብርና ሚኒስቴር ተጠሪ ተቋማት ከሆኑት አንዱ... Read more »
በዓባይ ወንዝ ላይ ከተገነቡት ድልድዮች አንዱ በውቧ ባህር ዳር ከተማ የሚገኘው ነው። በ1954 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት የዓባይ ድልድይ ላለፉት ስድስት አስርት ዓመታት የአማራ ክልል አካባቢዎችን እንዲሁም ኢትዮጵያን ከሱዳን ጋር ሲያገናኝ ቆይቷል። ድልድዩ... Read more »