በደቡብ ጎንደር ደብረ ታቦር ከተማ ነው ተወልዳ ያደገችው። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷንም በዚያው አካባቢ ተከታትላለች። ወደ አዲስ አበባ አቅንታም በቀድሞው ኮተቤ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአሁኑ ሜትሮ ፖሊቲያን ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ድግሪዋን አግኝታለች። የቢዝነስ... Read more »
ዘመናዊ የአኗኗር ዘዴ ከኤሌክትሪክ ኃይል ውጭ ሊታሰብ አይችልም:: ቤቶች፣ ጎዳናዎች፣ ኢንዱስትሪዎች ብርሃን እና ሙቀት የሚያገኙት ከኤሌክትሪክ ነው። በቤት በቢሮዎች እና በፋብሪካዎች ውስጥ አገልግሎት የሚሰጡ ቁሶችንና ማሽነሪዎችን ያለ ኤሌክትሪክ ማሰብ ከባድ ነው። የኤሌክትሪክ... Read more »
ኢትዮጵያ ኢኮኖሚዋን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ለማሸጋገር ስትሰራ ቆይታለች። ለዚህም የግሉ ዘርፍ በኢንዱስትሪው ዘርፍ የሚደርገው ኢንቨስትመንት እንዳለ ሆኖ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በመሳብ እየሰራች ትገኛለች። የዘርፉን ተግዳሮቶች ለመፍታት ርብርብ በማድረግም በተለይ ለኢንቨስትመንት... Read more »
በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ እየናረ የመጣውን ዋጋ ለማረጋጋት መንግሥት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ነው፤ እንዲያም ሆኖ ግን ችግሩ ቀጥሏል። ይህ ልጓም ያልተገኘለት የኑሮ ውድነት በአገር ውስጥ ብቻ የተከሰተ አይደለም፤ በተለይ በአሁኑ... Read more »
ዓለማችን በግለሰቦች የመፍጠር አቅምና ብቃት አያሌ የስልጣኔ በሮች ተከፍተውላታል። አሁን የደረሰችበት ስፍራ እንድትገኝ የእነዚህ ባለ ብሩህ አእምሮዎች አበርክቶ ቀዳሚውን ድርሻ ይወስዳል። አገራት ሃያልነታቸውንና የምጣኔ ሃብት ጡንቻቸውን ያፈረጠሙት በእነዚህ ብርቅዬ ልጆቻቸው ድንቅ የመፍጠር... Read more »
በተደራጀና በተቀናጀ አሰራር የታገዘ ባይሆንም የጓሮ አትክልት ልማት(የከተማ ግብርና) ለከተሞች አዲስ አይደለም። ለምግብነት የሚውል የአትክልት ልማት በስፋት ባይስተዋልም፣ ለባህላዊ ህክምና የሚያገለግሉ እንደ ጤናአዳም፣ ዳማከሴ፣ ለመአዛነት የሚያገለግሉ እንደ ጠጅ ሳር፣ አርቲ እንዲሁም ለምግብ... Read more »
ኢትዮጵያ የበርካታ ወንዞች መፍለቂያና የሐይቆች መገኛ ብትሆንም፣ ዛሬም ድረስ ይህን የውሃ ሀብቷን ለመስኖ ልማት በሚፈለገው ልክ ተጠቅማ ግብርናዋን ማዘመን አልቻለችም። በመስኖ ልማት በአንዳንድ አካባቢዎች በአትክልትና ፍራፍሬ ልማት እየተከናወኑ ያሉ ተግባሮች ቢኖሩም፣ መስኖን... Read more »
ከስር መሠረታቸው ጀምረው በሥራ ላይ ብቻ አተኩረው አድገዋል። ገና የሦሥተኛ ክፍል ተማሪ እያሉ በንግድ ሥራ ተጠምደው ነበርና አፍላ የልጅነት ጊዜያቸውን ጭምር ለንግድ ሥራ የሰጡ በመሆናቸው በቂ የልጅነት ጨዋታ ተጫውተው አድገዋል ለማለት አያስደፍርም።... Read more »
ኢትዮጵያ በማዕድን ሀብቷ ትታወቃለች። ለኢንዱስትሪዎች ግብዓቶች የሆኑ ማዕድናትና እሴት የተጨመረባቸው የማዕድን ውጤቶችን በስፋት ጥቅም ላይ እያዋለች የምትገኘው ግን ከውጭ በማስገባት ነው። ለእዚህም በየዓመቱ በቢሊዮን ዶላር ወጭ እንደምታደርግ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በአሁኑ ጊዜ በዓለም... Read more »
በአፍሪካ አህጉር ዋነኛ ገብስ አምራች ከሆኑ አገራት መካከል ከቀዳሚዎቹ ተርታ የምትመደበው ኢትዮጵያ፣ ይህን ምርት በግብዓትነት የሚጠቀሙት የቢራ ፋብሪካዎቿ አብዛኛውን የብቅል ፍላጎታቸውን የሚያሟሉት ከውጭ አገራት በሚገባ ምርት መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። በአገሪቱ የሚፈለገውን ያህል... Read more »