የነዳጅ ድጎማ መነሳት የኑሮ ውድነቱን እንዳያባብስ መወሰድ ያለበት ጥንቃቄ

መንግሥት የነዳጅ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ መናሩን ምክንያት በማድረግ በነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉ ይታወሳል። የተደረገውን መጠነኛ የሆነ የነዳጅ መሸጫ ዋጋ ክለሳን ምክንያት በማድረግ በእቃዎችና አገልግሎቶች ላይ ሰው ሰራሽ እጥረት የሚፈጥሩና... Read more »

ግብርናን ለማዘመን የሚጥረው ምሁሩ አርሶ አደር

ተወልዶ ያደገው በአማራ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ሞረትና ጅሩ ወረዳ፣ እነዋሪ ከተማ ሲሆን፤ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ የተማረውም በዚያው ነው። በ1995 ዓ.ም ከጂማ ዩኒቨርሲቲ የግብርና ኮሌጅ በዲፕሎማ ትምህርቱን አጠናቋል። የትምህርትን ዋጋ በደንብ... Read more »

የመንገድ ግንባታው ዘርፍ ተስፋና ተግዳሮት

የመንገድ መሰረተ ልማት እንደ ስሙ ለሁሉም ልማቶች መሰረት የሆነ ዘርፍ ነው:: ድህነትን ለመቀነስ፣ ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት እንዲሁም ማህበራዊ አገልግሎቶችን ለማስፋፋትና ህዝቡን ተደራሽ ለማድረግ የመንገድ መሰረተ ልማት እጅግ አስፈላጊ ነው:: ከተሞችን ከምርት... Read more »

የካበተ ልምድ፣ እወቅትና ፍላጎት ያስገኙት ከፍታ

የማስታወቂያ ሥራዎች አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በክልል ከተሞች ሳይቀር የከተሞችን ገጽታ በማበላሸት እንዲሁም በማቆሸሽ ስማቸው በእጅጉ ይነሳል:: ማስታወቂያዎቹ ወቅት ሲያልፍባቸው የሚያስወግዳቸው ካለመኖሩና በሥርዓት የሚመሩ ካለመሆናቸው ጋር ተያይዞ ከትንሹ ማስታወቂያ አንስቶ እስከ ትላልቆቹ... Read more »

መልሶ ግንባታና ሰብአዊ ድጋፍ ላይ ያተኮረው ረቂቅ በጀት

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግስቱ የ2015 በጀት አመት ረቂቅ በጀት 786 ቢሊዮን ብር እንዲሆን በቅርቡ አጽድቆ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወያይቶ አንዲያጸድቀው ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምራቱ ይታወሳል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ... Read more »

ለውጭ ምንዛሬ ግኝት ጭምር ተስፋ የተጣለበት ኢንቨስትመንት

‹‹ኮካ-ኮላ›› የሚለው ስያሜ ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም ታዋቂ የሆነ ስም ነው። ይህ ከዓለም ግዙፍ የንግድ ተቋማት መካከል አንዱ በሆነው የኮካ-ኮላ ኩባንያ (Coca-Cola Company) የሚመረተው ለስላሳ መጠጥ፣ ለመጀመሪያ ጊዜ የተመረተው እ.አ.አ በ1886 ዓ.ም... Read more »

ኢንተርፕራይዞችን ከውጭ ኩባንያዎች ጋር የማስተሳሰር እድል የተፈጠረበት የንግድ ትርኢት

የኢትዮጵያ የንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ከኢፌዴሪ ሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባባር፤ ምርትና አገልግሎቶችን በማስተዋወቅ ለኢንዱስትሪ ልማት ዕድገት፣ ለሥራ እድል ፈጠራ እና ለንግድ ሥራ መስፋፋት ላቅ ያለ ድርሻ ያበረክታል የተባለለትን... Read more »

የሥራ ፈጠራ ሀሳብን ወደ ተግባር የመለወጥ ጅማሮ

 ከትምህርት መስፋፋትና ከመሳሰሉት ጋር በተያያዘ በየአመቱ በርካታ ወጣቶች የስራውን አለም ለመቀላቀል ይደርሳሉ። የስራ እድል አስመልክቶ ያለው አመለካከት አሁንም የመንግስትን እጅ ከመጠበቅ ጋር የተያያዘ መሆኑን ተከትሎ በተለይ ወጣቶች የስራ እድል ጥያቄን ሲያነሱ ይስተዋላል።... Read more »

ከተሞችን ከሸማችነት ወደ አምራችነት የማሸጋገር ጅምር

የአገሪቱ ከተሞች በውስጣቸው ያለውን እምቅ ሃብት አሟጠው ባለመጠቀማቸው በአብዛኛው ከገጠር በሚቀርቡ የግብርና ምርቶች ላይ ጥገኛ ሆነው ይታያሉ፤ በዚህ የተነሳም የምግብ ዋስትና ችግሮችን በመሰረታዊነት ማቃለል እንዳልተቻለ ይገለፃል። በከተሞች ለከተማ ግብርና ስራ ሊውሉ የሚችሉ... Read more »

የባለድርሻ አካላትን ቅንጅታዊ አሰራር የሚሻው የመዲናዋ የመንገዶች ግንባታ

 ባለፉት ጥቂት ዓመታት የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ ሽፋን የሚያሳድጉና የተቀላጠፈ የትራፊክ ፍሰት እንዲኖር የሚያስችሉ የመንገድ ግንባታዎች በተለያዩ የከተማዋ አካባቢዎች ተከናውነዋል። ባለፈው በጀት ዓመት ብቻ 24 የሚደርሱ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጠናቀው ለአገልግሎት... Read more »