የአምራች ዘርፉን እድገት የሚያፋጥኑት የኢንዱስትሪ ፓርኮች

የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

 የዓመቱ ትልቁ ውሳኔ – የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው

አሮጌውን ዓመት ሸኝተን ዛሬ አዲሱን 2017 ዓመት ተቀብለናል። አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅርና የብልጽግና እንዲሆንልን እየተመኘን በዚህ የአዲስ ዓመት ልዩ እትማችን ኢትዮጵያ በተሰናባቹ ዓመት አቅዳ ካሳካቻቸው መካከል አንዱ በሆነው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ትግበራ... Read more »

ዲጅታላይዜሽን-የመጪው ጊዜ ብሩህ ተስፋ

የ13 ወራት ባለጸጋ የሆነችው ኢትዮጵያን ከሌላው ዓለም ለየት ከሚያደርጓት ወራት መካከል አንዷ የጳጉሜ ወር ናት፡፡ ኢትዮጵያውያንም በየዓመቱ አምስት ቀናት እንዲሁም በአራት ዓመት አንድ ጊዜ ደግሞ ስድስት ቀናት ያሏትን ወርሃ ጳጉሜን በተለያዩ ስያሜዎች... Read more »

ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ የስንዴን እግር እየተከተለ ያለው የሩዝ ምርት

ኢትዮጵያ ባለፉት ስድስት ዓመታት የምግብና የሥነ-ምግብ ዋስትናዋን ለማረጋገጥ የሚያስችሏትን ሰፋፊ የግብርና ልማት ሥራዎችን በማከናወን ላይ ትገኛለች፡፡ በመንግሥት በኩል በከፍተኛ ደረጃ ቁርጠኝነት በታየበት በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ባመጣችው የላቀ እምርታ ዓለም አቀፍ እውቅና... Read more »

 አንድ ዓመት ወደ ኋላ – የቱሪዝም ዘርፍ ስኬቶች

ጳጉሜን ሶስት ላይ እንገኛለን። የ2016 ዓ.ም መገባደጃ የአዲስ ዓመት መግቢያ ደጃፍ ላይ ነን። እንደሚታወቀው የ2016 ዓ.ም የመጨረሻው እሁድ ነው። በመሆኑም የዝግጅት ከፍላችን በተጠናቀቀው ዓመት በቱሪዝም ዘርፍ ላይ የተመዘገቡ ውጤታማ ሥራዎች ላይ ትኩረቱን... Read more »

 የትራንስፖርት አገልግሎትን የሚያሳልጡ መኪና ማቆሚያዎች በኮሪደር ልማቱ

በመዲናዋ የመጀመሪያው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራዎች በስኬት ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት የጀመረ ሲሆን፤ የምዕራፍ ሁለት የኮሪደር ልማት ሥራውም ተጀምሯል። የኮሪደር ልማቱ ለከተማዋ ካስገኘላት ጥቅሞች መካከልም ሰፋፊ የእግረኛ መንገዶች፣ ከዚህ ቀደም ያልነበሩ የብስክሌት መንገዶች፣... Read more »

 ኢትዮጵያን ወደፊት ለማሻገር ተስፋ የተጣለበት የማዕድን ዘርፉ

ኢትዮጵያ ተፈጥሮ የለገሰቻት የማዕድን ሀብት ከፍተኛ ክምችት ያላት ሀገር ብትሆንም ይህ ሀብቷ በተለያዩ ምክንያቶች በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል አልተደረገም። ጥቅም ላይ አለመዋሉ ብቻ ሳይሆን በቅጡ እንዳልተጠናም መረጃዎች ያመላክታሉ። በመሆኑም ቀደም ባሉት ጊዜያት... Read more »

 የሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ አበርክቶ

የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋጽኦ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው። የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »

 በንግድ ሳምንቱ የተከናወነው ኤግዚቢሽንና ባዛር

የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ባሳለፍነው ሳምንት “የኢትዮጵያን ይግዙ” በሚል መሪ ሃሳብ ልዩ የንግድ ሳምንት ኤግዚቢሽንና ባዛር ማዘጋጀቱ ይታወሳል።በንግድ ሳምንቱም የተለያዩ ሁነቶች የተከናወኑ ሲሆን፤ በተለይም በመንግሥትና በግሉ ሴክተር ተሳትፎ በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የተገነባው... Read more »

ትውልደ -ኢትዮጵያዊ የቆዳ ካንሰር ተመራማሪ ሔመን

ቴክኖሎጂ እየተስፋፋ በመጣበት በዚህ ወቅት በርካታ ችግሮች መፍትሔ እያገኙ እንደሆነ ይታመናል። በተለይም ወጣት ተመራማሪዎች በየጊዜው የሚፈጥሩት አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች አበጃችሁ እንኳንም ተወለዳችሁ ያስብላል። አሁን ባለንበት በ21ኛው ክፍለ-ዘመን ያሉ አብዛኞቹ ወጣቶች ሥራ ከመፈለግ... Read more »