የማዕድን ሀብትን በአግባቡ የማልማትና መጠቀም ጥረቶችና ተግዳሮቶቹ – በአማራ ክልል

 በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ውስጥ የአንበሳውን ድርሻ የያዘው የግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ ቢሆንም፣ የማዕድን ዘርፉም ለኢኮኖሚ ዕድገቱ ትልቅ ተስፋ አሳድሯል። ዘርፉ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ከፍ ለማድረግ ከሚኖረው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ማዕድኑን ለማውጣት ከሚከናወነው የቁፋሮ ሥራ ጀምሮ... Read more »

እነክሪፕቶከረንሲ – የዲጂታል ግብይቱ ፈተናዎች

ዓለም የደረሰበት የሥልጣኔ ደረጃ ነገሮችን ከማቅለል ባሻገር ሰዎች ስራ ላይ የሚያሳልፉትን ጊዜና ጉልበት የሚቀንስ ሆኗል። እንደማሳያም “በይነ መረብ” ሰዎች ሥራዎችን በቤታቸው ወይም ባሉበት ቦታ ሆነው መስራት የሚችሉበትን እድል ፈጥሯል። በቅርብ ጊዜ የወጡ... Read more »

ለዲጂታል ኢትዮጵያ እውንነት አንዱ አጋዥ መሳሪያ

መንግስት አገሪቱ በሳይንስና ቴክኖሎጂው እንዲሁም በዲጂታል ኢኮኖሚው ተጨባጭ ለውጥ ማስመዝገብ እንድትችል፣ በእነዚህ ዘርፎች የሚከናወኑ ተግባሮችን በሚፈለገው ፍጥነትና የጥራት ደረጃ ለመስራት የሚያስችሉ ስትራቴጂዎች በመንደፍ ስራ ላይ አውሏል። ከእነዚህ ስትራቴጂዎች አንዱ “ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025... Read more »

የግብርናው ዘርፍ -በ‹‹ስለኢትዮጵያ›› መድረክ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በቅርቡ በአዳማ ከተማ ባዘጋጀው ሰባተኛው ስለ ኢትዮጵያ የፎቶግራፍ አውደ ርዕይና የፓናል ውይይት ላይ የመወያያ ርእሰ ጉዳይ ሆኖ በቀረበው የኢኮኖሚ መዋቅራዊ ሽግግር ውስጥ ከተንሸራሸሩት ሀሳቦች የግብርናው ዘርፍ አንዱ ነው፤ የመድረኩ... Read more »

የወሰን ማስከበር ችግርን እንደሚቀርፍ ተስፋ የተጣለበት ፖሊሲ

የወሰን ማስከበር ማለት መንገዶችን ለመገንባት በወጣለት ዲዛይን ክልል ውስጥ የሚገኝ ማንኛውም ሀብት ወይም ንብረት የማስነሳት ህጋዊ መብት ነው:: ወሰን ማስከበር ከመሬት ላይ የሚታየውን የመንግስት እና የግለሰቦች ሀብትና ንብረት አስፈላጊውን የካሳ ክፊያ ፈጽሞ... Read more »

ሙያተኞቹና ዘመኑን የዋጀው የኢንቴርየር ዲዛይን ሥራ

 ብዙዎች በተማሩት የትምህርት ዘርፍ መሥራትን ይመኛሉ:: ያ ካልሆነ ደግሞ ያገኙትን አጋጣሚ ሁሉ ወደ ሥራ ለመቀየር ይተጋሉ:: አንዳንዶች ግን ሥራ ደጃቸውን እስኪያንኳኳ በመጠበቅ በዙሪያቸው ያሉ በረከቶችን ሳያስተውሉ ጊዜያቸውን ያመክናሉ:: ከጊዜ ጋር የሚሽቀዳደሙ ብርቱዎች... Read more »

የድንጋይ ከሰልን በሀገር ውስጥ ምርት የመተካት እቅድና ያለው ነባራዊ ሁኔታ

ስለ ማዕድን ዘርፍ አጠቃላይ እንቅስቃሴ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መረጃን በሚያሰራጭበት ድረገጹ ላይና በአንድ ወቅት ከፋና ብሮድካስት ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ ከማዕድን ዘርፎች መካከል የድንጋይ ከሰል፣ብረትና ወርቅ የገበያ ሰንሰለትን... Read more »

የአገር ውስጥ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ተሳትፎና ተግዳሮቶች

ዛሬ በምጣኔ ሀብታቸውና በፖለቲካ ተፅዕኗቸው የዓለም ኃያላን የሆኑት አገራት የአገር ውስጥ ባለሀብቶቻቸውን በመደገፍ ረገድ ትልቅ ተሞክሮ አላቸው፡፡ እንዲያውም ለአሁኑ የምጣኔ ሀብት ኃያልነታቸው መሠረት የሆናቸው ከውጭ ጥገኛነት ያላቀቃቸው የአምራችነት አቅማቸው ማደግ እንደሆነ ይታወቃል፡፡... Read more »

ኩታገጠምና ሜካናይዜሽንን ማዕከል ያደረገው የግብርና ሥራ በኦሮሚያና ደቡብ

አርሶ አደሩ ወገቡን ጠበቅ አድርጎ የመኸር የግብርና ሥራውን በሚያከናውንበት በዚህ ወቅት በግብአት አቅርቦት፣ በሙያዊ ድጋፍና በመሳሰሉት ከጎኑ የሚሆን ያስፈልገዋል። ድጋፉ ማዳበሪያና የተለያዩ ግብአቶችን በማቅረብ ብቻ ሳይወሰን የግብርና ሥራውን ለማዘመን የሚያግዙ እንቅስቃሴዎች ማካተት... Read more »

የመንገድ ዘርፍ ችግሮችን እንደሚፈታ የታመነበትአዲሱ የመንገድ ፖሊሲ

መንገድ በኢትዮጵያ ዋነኛው የትራንስፖርት መሠረተ ልማት ሲሆን ከሰው እና ከእቃ እንቅስቃሴ ከ90 በመቶ በላይ የሚሆነውን የሚሸፍን በመሆኑም በአገሪቱ ዘላቂ ልማት ላይ ወሳኝ ተጽዕኖ ያለው ነው። በዚህም መነሻ ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ለመንገድ... Read more »