በብዙ ፈተናዎች ውስጥ አበረታች ውጤቶችን ያስመዘገበው ኮርፖሬሽን

አንተነህ ቸሬ መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው። ፓርኮቹ ለአምራች ኢንዱስትሪው ምቹ ሁኔታን ከመፍጠር በተጨማሪ በሚገነቡባቸው አካባቢዎች ለሚኖረው የኅብረተሰብ... Read more »

የቁም እንስሳት ግብይትን የማዘመን ፋይዳ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት ታድላለች። አገሪቱ በአፍሪካ ግንባር ቀደሟ፣ በዓለምም ተጠቃሽ ከሚባሉት አገሮች ተርታ እንደምትመደብ መረጃዎች ያመለክታሉ። በሌላ በኩል ደግሞ ይህን ሀብቷን መጠቀም እንዳልቻለችና በተለይም ከምርትና ምርታማነት፣ ከግብይት፣ ከጥራት አንጻር የእንስሳት ዘርፉ ችግር... Read more »

”ማስዴል‘ – የጭነት አገልግሎትን የሚያቀላጥፈው ቴክኖሎጂ

ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ የአስር ዓመቱ መሪ እቅድ ስትራቴጂካዊ ምሰሶዎች (Strategic Pillars) መካከል አንዱ የቴክኖሎጂ አቅም እና ዲጂታል ኢኮኖሚን መገንባት ነው። ይህን ለማሳካት ደግሞ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፉን ውጤታማነት ማሳደግ ወሳኝ ግብዓት እንደሆነ... Read more »

የዓሳ ሀብትን በዘላቂነት ለማልማት

 የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት /ኢጋድ/ ቀጠና ከፍተኛ የምግብ እጥረት እንደሚታይበት መረጃዎች ያመለክታሉ፤ ቀጣናው በተደጋጋሚ በሚከሰት ድርቅ የሚጠቃ መሆኑም ሌላው ችግር ነው። በቀጠናው የሚኖሩ ከሃምሳ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ለረሃብና ድህነት መጋለጣቸውም... Read more »

የሰለጠነ የሰው ኃይል የተጠማው – የቱሪዝም ዘርፍ

 ጢስ አልባው ኢንዱስትሪ ይባላል፤ የቱሪዝም ኢንዱስትሪ፡፡ ኢንዱስትሪው ለአገር የኢኮኖሚ ዕድገት ያለው አበርክቶ ከፍተኛ ስለመሆኑም በስፋት ይነገርለታል፡፡ ከዘርፉ ከፍተኛ መጠን ያለው ገቢ እያሰበሰቡ ያሉ አገሮች ተሞክሮም የሚያመለክተው ይህንኑ ነው፡፡ እነዚህ አገሮች ታሪካቸውን፣ ሰው... Read more »

የሲዳማ ባህላዊ ምግብን ከቤት ወደ አደባባይ ያወጡት የባህል ምግብ ቤት ባለቤት

ኢትዮጵያ የቱባ ባህሎችና የአኩሪ ታሪኮች አገር ስለመሆኗ ዓለም መስክሯል:: ከቱባ ባህሎቿ መካከልም ባህላዊ ምግቦቿ ይጠቀሳሉ:: የባህላዊ ምግብ አይነቶቹ፣ አዘገጃጀታቸውና የአመጋገብ ሥርዓታቸው ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ነው:: የየዘመኑ ትውልድም ይህንኑ አኩሪ... Read more »

አጂማ ጫጫ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት፤ በውሃ ሃብት የመጠቀም መብት ሌላኛው ማሳያ

 ጀማ ወንዝ ከዓባይ ገባር ወንዞች አንዱ ነው::ከሰሜን ሸዋ አካባቢ የሚፈልቀው ጀማ ወንዝ በሚፈለገው ልክ ጥቅም ላይ ሳይውል ልክ እንደ ዓባይ ወንዝ ለዘመናት ሲፈስ ቆይቷል::ካለፉት ቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን የጀማ ወንዝን ለመስኖ ጥቅም... Read more »

ባህላዊ የወርቅ አምራቾችን የሚታደገው የወርቅ ማጠቢያ ማሽን

ኢትዮጵያ ያላት የማዕድን ሀብት መጠንና በዘርፉ ልማት ለማካሄድ ያለው የተመቻቸ ሁኔታም ተደጋግሞ ይገለጻል፡፡ ለጌጣጌጥ የሚውሉ የከበሩ እንዲሁም የግንባታና የኢንዱስትሪ ግብአት ማዕድናት በተለያዩ ክልሎች በስፋት የሚገኙ ከመሆናቸው በተጨማሪ ለሀገሪቱም ኢኮኖሚ አስተዋጽኦ እያበረከቱ ናቸው፡፡... Read more »

በኢትዮጵያ የተመረቱ መኪኖችን ለገበያ የማቅረብ እቅድ

ለኢንዱስትሪው ዘርፍም ሆነ ለአጠቃላይ አገራዊ ምጣኔ ሀብቱ ተጨማሪ አቅም የሚፈጥሩ አምራቾች በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ወደሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች እየገቡ በማምረት ስራ ላይ መሰማራታቸውን ቀጥለዋል፡፡ በዚህም ምርቶቹን ለውጭ ገበያ በማቅረብ ለአገሪቱ የውጭ ምንዛሬ እያስገኙም... Read more »

በቅዳሜ ገበያም የተጠናከረው የእሁድ ገበያ

በአገሪቱ እየተባባሰ ለመጣው የኑሮ ውድነት ከሚጠቀሱ በርካታ ምክንያቶች መካከል የምርት አቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጣም አንዱ መሆኑ ይገለጻል፡፡ የግብይት ሰንሰለት መብዛትና አገራዊና ዓለም አቀፍ ሁኔታዎች ለዋጋ ንረትና ለኑሮ ውድነት መከሰት ዓይነተኛ ድርሻ እንዳላቸውም ይታወቃል፡፡... Read more »