የምስራቅ አፍሪካ ክልላዊ የዲጂታል ኢኮኖሚ ቅንጅት

ዓለም በቴክኖሎጂው ዘርፍ እጅግ የረቀቀና የዘመነ ደረጃ ላይ ትገኛለች። ሉአላዊነት የፈጠረው ትስስር ቴክኖሎጂ በፍጥነት እንዲያድግና ብዙ ሺህ ኪሎ ሜትሮች የደጃፋችን ያህል እንደቀረቡን እንዲሰማን እያደረገ ይገኛል። ምድራችንን ይፈትኑ የነበሩ ውስብስብ ችግሮች አሁን በቴክኖሎጂ... Read more »

ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ ተጠቃሚን ተደራሽ እስከ ማድረግ የዘለቀ ቅንጅት

አረንጓዴ ቀለም ያለውና ከማሽላ ምርት ወይንም ፍሬ ጋር የሚመሳሰል ነው። ለብዙዎችም የተለመደ እንዳልሆነ እገምታለሁ። የምግብ ንጥረ ነገሩ ከፍተኛና ጠቃሚ እንዲሁም በዋጋም ከጤፍ በልጦ በኩንታል እስከ ዘጠኝ ሺ ብር የሚያወጣ መሆኑ የበለጠ ትኩረቴን... Read more »

የመንገድ መሰረተ ልማቶችና ሕዝብ የማስተሳሰርና የአንድነት ስሜት የመፍጠር ፋይዳቸው

የዘንድሮ አምስቱ የጳጉሜን ቀናት በልዩ ሁኔታ ታይተዋል:: ጳጉሜን በመደመር በሚል መሪ ቃል ቀናቱ የየራሳቸው ስያሜ ተሰጥቷቸው በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበሩ ይገኛሉ:: ጳጉሜን 1 የበጎ ፈቃድ ቀን፣ ጳጉሜን 2 የአምራችነት ቀን፣ ጳጉሜን 3... Read more »

የማዕድን ዘርፉ እየተጠናቀቀ ባለው የ2014 ዓመት

የኢትዮጵያ መንግስት በአስር ዓመቱ የአገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያ መሪ እቅድ ላይ ግብርና፣ ኢንዱስትሪ፣ ቱሪዝም፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ማእድንን የኢኮኖሚ እድገቱ ምሰሶ ብሎ ይዟቸዋል። የማዕድን ማኒስቴርም ለማዕድን ዘርፉ የተሰጠውን ይህን ትኩረት ታሳቢ በማድረግ... Read more »

የተረጋጋ ግብይትና የምርታማነት መሠረቶች

መአዛው ማወድ ጀምሯል፤ የ2015 አዲስ አመት። አዲስ አበባም በገበያው ግርግር ውስጥ እየገባች ነው፤ ሁሌም ግብይት የሚካሄድባቸው ቦታዎች እየተጨናነቁ ናቸው፤ ነጫጭ ድንኳኖች በየአደባባዩ ተተክለው አዳዲስ የግብይት ስፍራዎችም ተፈጥረዋል፤ በየህንጻዎቹ የሚገኙ መደብሮች ቄጤማ ጭምር... Read more »

የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባኤ – የኢትዮጵያ ድርሻ

ለሰው ልጆች ሥልጣኔና የዘመናዊነት መሻሻል ፈር ቀዳጅ የፈጠራ ውጤቶች ናቸው ተብለው ከሚታሰቡት ውስጥ በይነ መረብ (ኢንተርኔት) ዋንኛ ተጠቃሽ ነው። ዓለማችንን የሚመራው መረጃ ነው። ይህን ታላቅ ቁልፍ ሳይዛባና ትክክለኛውን እውነታ ሳይለቅ በሁሉም ስፍራ... Read more »

ኩታ ገጠም የአመራረት ዘዴና የሜካናይዜሽን አጠቃቀም ለምርታማነት

በሬ ጠምዶና የክረምት ወቅትን ብቻ ጠብቆ የሚከናወነውን የግብርና ሥራ ለማዘመን እንደሀገር በየጊዜው ጥረቶች ሲደረጉ ቆይተዋል፡፡ይሁን እንጂ ሙሉ ለሙሉ ከኋላቀር የአመራረት ዘዴ የመውጣቱ ተግባር ዛሬም የቤት ሥራ ሆኖ ቀጥሏል፡፡በኋላቀር የአመራረት ዘዴና ወቅትን ጠብቆ... Read more »

የትራፊክ መጨናነቅን እንዲቀርፍ ተስፋ የተጣለበት የጂግጂጋ ባይፓስ

 አንድ ዋና ማሳለጫ መንገድ ብቻ ያላቸው ከተሞች ለትራፊክ መጨናነቅ የመጋለጥ እድላቸው ከፍተኛ ነው። በዚህም ምክንያት በነዚህ ከተሞች የትራፊክ አደጋዎች በተደጋጋሚ የመከሰት እድሉ ይጨምራል። በሀገራችን ውስጥ እንድ ዋና ማሳለጫ መንገድ ካላቸው ከተሞች እንዱ... Read more »

‹‹ማንም ሰው ሥራን ሳይንቅ፤ ከዝቅታው ዝቅ ብሎ መሥራት ከቻለ ስኬት ከእርሱ ጋር ናት›› አቶ ዳንኤል መሰለ

ከወጣትነት ዕድሜ አለፍ ያለ ቢሆንም ገና አፍላ ወጣት ይመስላል። መልከመልካምና ትሁት ነው። ለቤተሰቡ የመጨረሻ ልጅ እንደመሆኑ በልዩ እንክብካቤ አድጓል። በልዩ እንክብካቤ ማደጉ ታድያ ከስኬት ጎዳና አላስቀረውም። በለጋነት ዕድሜው ስለ ሥራ ክቡርነት እና... Read more »

የተፈጥሮ ጋዝ ጥናት ውጤቱ የምስራች

ያለማንም ከልካይ ከከርሰምድር ውስጥ ፈንቅሎ በመውጣት ሜዳውን አቋርጦ ወንዝ ውስጥ ይቀላቀላል:: የአካባቢው ነዋሪ ለላምባ ይጠቀምበት እንደሆን እንጂ በአገር ኢኮኖሚ ላይ ትልቅ አስተዋጽኦ ማበርከት እየቻለ ሀብቱ እንደወራጅ ውሃ ሲወርድ እንደዋዛ እየታየ አመታት ተቆጥረዋል::... Read more »