ሠርቶ የመለወጥ ፍላጎትና ትጋት ውጤት

በምልክት በተነገረን አቅጣጫ ከአስፓልቱ ወጥተን ጎርበጥባጣውን መንገድ ይዘን መድረሻችንን እየፈለግን ነው:: በቆርቆሮ አጥር በታጠሩ አንዳንድ ቤቶች ደጃፍ ያገለገሉ የታሸገ ውሃ ኮዳዎች ተከማችተዋል:: የኮዳዎቹ ምልክት አካባቢው ከመኖሪያ መንደርነት ይልቅ የሥራ አካባቢ እንደሆነ ይጠቁማል::... Read more »

የእግረኛ መንገዶችና የአረንጓዴ ስፍራዎች ልማት ተምሳሌት

ከተማዋ በነዋሪዎቿ፣ በስራ አጋጣሚ ወይም እግረ መንገዳቸውን በተመለከቷት ሁሉ አእምሮ ወይም ልብ ውስጥ የመቅረት ልዩ መስህብ አላት። ይሄ ደግሞ የሚመነጨው ከሀይቋ፣ በፕላን የተከተመችና የውብ መንገዶች ባለቤት ከመሆኗና በየጊዜው እያደገች ካለችበት ሁኔታ ብቻ... Read more »

የማእድን ሀብትን በጥናት ለይቶ በአቅም የመምራት ጥረት– በጉራጌ ዞን

በአስር አመቱ እቅድ ትኩረት ከተሰጣቸው የኢኮኖሚ ዘርፎች መካከል የማእድን ዘርፍ አንዱ ነው። የማእድን ዘርፉን በማልማት ተጠቃሚ ለመሆን ሥራው በቀበሌ፣ ወረዳ፣ ዞንና ክልል እያለ እንደ ሀገር በተቀናጀና በተናበበ መልኩ እንዲከናወን የሚያስችል መዋቅር ተዘርግቶለታል... Read more »

 ከውድመት አገግሞ በፍጥነት ወደ ሥራ የተመለሰው ኢንዱስትሪ ፓርክ

መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሦስት ዋና ዋና መሠረታዊ ተልዕኮዎች አሏቸው:: እነዚህ ተልዕኮዎቻቸውም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት... Read more »

ቡናን በፍጥነት ያገበያዩት አዳዲሶቹ የግብይት አማራጮች

በቡናው ዘርፍ በተጠናቀቀው 2014 በጀት አመት ሶስት መቶ ሺ ቶን ቡና ለውጭ ገበያ በማቅረብ አንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል።ይህ ገቢ በቡና የወጪ ንግድ ታሪክ የመጀመሪያ ለመባልም በቅቷል። ለተገኘው ስኬት በቡና... Read more »

ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን የማድረጊያ ግብዓት የሆነው ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ

መንግሥት የተማከለና በቴክኖሎጂ የታገዘ ብሔራዊ የመታወቂያ ስርዓት እንዲኖር እንቅስቃሴ የጀመረው ከ10 ዓመታት በፊት ነበር፡፡ በወቅቱ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት እና የመረጃ መረብ ደኅንነት ኤጀንሲ ከሌሎች ተቋማት ጋር በመቀናጀት አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን የጀመሩ ቢሆንም፣... Read more »

 በተሻሻለ የከብቶች ዝርያ የወተት ምርታማነትን የመጨመር ጥረት – በሲዳማ ክልል

በአካባቢው ‹‹እምቧ›› የሚሉት ጥጆችና የወተት ላሞች እንድ ላይ የሚያሰሙት ድምጽና በብዛታቸው የተለየ ስሜት ይፈጥራል:: ድምጹ እንኳንስ ለከተሜው፣ ለአርቢው አርሶ አደርም እንግዳ ሳይሆን አልቀረም:: በአንድ ሥፍራ ብዛት ያላቸው ጥጆች ተሰብስበው የተመለከተ ደራሽ እንግዳ... Read more »

መስቀል ደመራ- የቱሪዝም ዘርፉ አነቃቂ ሃብት

የያዝነው የመስከረም ወር ለቱሪዝም መስህብነት የሚውሉ ሃይማኖታዊና ባህላዊ ክብረ በዓላት በብዛት የሚስተናገዱበት ነው። ክብረ በዓላቱ የሚጀምሩት ኢትዮጵያን ከመላው ዓለም ልዩ በሚያደርገው ሁሉም ኢትዮጵያዊ ደምቆ ከሚውልበት መስከረም አንድ የአዲስ አመት “እንቁ ጣጣሽ” በዓል... Read more »

ዘመናዊ እና ባህላዊ የመስኖ ዘዴዎች የሚተገበሩበት የወይቦ መስኖ ፕሮጀክት

በኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት አመታት መንግስት ለግብርናው ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል።አርሶ አደሩ ዝናብ ጠባቂ ብቻ ከመሆን እንዲወጣ እየተደረገ ባለው ርብርብ ለመስኖ እርሻ ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶታል፡፡ ከመስኖ እርሻም በበጋ መስኖ ስንዴ በማልማት ላይ... Read more »

 በፈተና ያልተገታ፤ በጽናት የተገኘ የትጉሃን ስኬት

ከትንሽ ደረጃ ተነስቶ፤ በፈተናዎች ውስጥ አልፎ እውን የሆነ የስኬት ተሞክሮ፣ ከአስደናቂነቱ ባሻገር ለሌሎች ሰዎች የሚፈጥረው መነሳሳትና ሞራል ከፍ ያለ ዋጋ አለው። እንዲህ ዓይነቶቹ የስኬት ታሪኮች ፅናትን፣ ተስፋ አለመቁረጥንና የታላቅ ዓላማ ባለቤትነትን አጉልተው... Read more »