ላልተረጋጋው የሲሚንቶ ገበያ-ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ

በዚህ ወቅት በኢትዮጵያ በተለያዩ አገልግሎቶች ላይ እያጋጠመ ባለው የዋጋ መናር የተነሳ በህብረተሰቡ ላይ የኑሮ ጫና እየተፈጠረ ነው:: ከምግብ ሸቀጦች ጀምሮ በአልባሳት፣ በቤትና በቢሮ ዕቃዎች እንዲሁም በተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ላይ በሚስተዋለው የዋጋ ጭማሪ... Read more »

የሳይንስ ሙዚየም -የቴክኖሎጂና ሳይንስ ነፀብራቅ

ዓለም በሳይንስና ቴክኖሎጂ የምርምር ውጤቶችና ግኝቶች እየተመራች ነው። ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች በዚሁ ዘርፍ መመራት ከጀመሩ ክፍለ ዘመን ሊቆጠር ምንም ያህል አልቀረውም። ሃገራት ኃያልነታቸውን በቴክኖሎጂና የሳይንስ ምርምር ውጤቶች ላይ ተመርኩዘው ነው የሚገነቡት።... Read more »

 ወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበር (ዩኒየን) ምን ሰራ? ምንስ አቀደ?

በምርትና አገልግሎቶች ላይ የዋጋ ንረት ሲከሰት እና የኢኮኖሚ ጫና ሲፈጠር ሁለገብ የገበሬዎች የህብረት ሥራ ማህበራት (ዩኒየኖች) እና የሸማች ህብረት ሥራ ማህበራት በቅብብሎሽ የሚያከናውኗቸው ገበያን የማረጋጋት ሥራዎች፤ ለሸማቹ ማህበረሰብ ትልቅ የሆነ እፎይታን በመስጠት... Read more »

አገርና ቡናን እንደ አንድ የሚያዩ ኢትዮጵያዊ

ኢትዮጵያ ቡና ከመቼውም ጊዜ በበለጠ በአሁን ወቅት የኢኮኖሚ ዋልታነቱን እያስመሰከረ ይገኛል። ቡናን ከሚያለሙ አርሶ አደሮች ጀምሮ እሴት ጨምረው ለአገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ባለሙያዎች የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳሉ። በተለይም በዘርፉ ጉልህ ድርሻ ያላቸው... Read more »

 ወንዝን የመቀልበስ ዘዴ የሚተገበርበት የወልመል የመስኖ ፕሮጀክት

የዝናብ ወቅትን በመጠበቅ በዓመት አንዴ የሚከናወን የግብርና ሥራ ከድህነት የሚያወጣና ኢኮኖሚያዊ እድገትን እያስገኘ አይደለም። ምርታማነትን በማሳደግ ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማስመዝገብ የመስኖ ልማት ወሳኝ የሆነበት ጊዜ ላይ እንገኛለን። በኢትዮጵያ ከመቸውም ጊዜ ለመስኖ ልማት ፕሮጀክቶች... Read more »

ውድና ብርቅ የሆኑ የማዕድን ሃብቶች በጋለሪ

ፍጹም ፀጥታ የሰፈነበት ነው። በግድግዳ ላይ ከተሰቀለው የምስል ማሳያ (ተንቀሳቃሽ ምስል) ላይ እየተቀያየሩ የሚታዩት ምስሎች ክፍሉ በብርሃን እንዲሞላ አድርጎታል። በክፍሉ ውስጥ ያለው መብራት ደግሞ ይበልጥ ድምቀቱን በመጨመር በውስጡ ያሉትን ሀብቶች ጎልተው እንዲታዩ... Read more »

 ተግዳሮቶችን ለመሻገር ልዩ ትኩረት የሚሻው የኢንቨስትመንት ዘርፍ

ባለፈው ዓመት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ከተካሄደው ጦርነት ጋር ተያይዞ የተፈጠሩ ክስተቶች ለኢንቨስትመቱ ዘርፍ መሰናክል እንደነበሩ በተደጋጋሚ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንም በ2014 በጀት ዓመት የተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራትንና የተገኙ ውጤቶችን አስመልክቶ ይፋ ባደረገው... Read more »

ያልተገራው የግብይት ሰንሰለት

የዋጋ ንረት የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብት ዋነኛ ፈተናዎች ሆነው ከዘለቁት ችግሮች መካከል አንዱ ነው።የዋጋ ንረት በየጊዜው ማሻቀብ እንጂ ዝቅ ማለት አልሆነለትም።ይህም የሕብረተሰቡን፣ በተለይም ዝቅተኛ ገቢ ያለውን የሕብረተሰብ ክፍል፣ ኑሮ እጅግ የከበደ እንዲሆን አድርጎታል።... Read more »

 የተገልጋዮችንና የደንበኞችን አስተያየት በቴክኖሎጂ የማቅረብ ጅምር

ተቋማት የተገልጋዮቻቸውንና የደንበኞቻቸውን እርካታ ለማወቅ ከሚጠቀሙባቸው የአሰራር ዘዴዎች መካከል የሃሳብ መስጫ ሳጥኖችና መዝገቦች ተጠቃሽ ናቸው።እነዚህ የሃሳብ መስጫ ሳጥኖችና መዝገቦች ደንበኞችና ተገልጋዮች በተቋማት ውስጥ ስለታዘቡት አሰራር ሃሳባቸውን የሚገልፁባቸው የአስተያየት መግለጫዎች እንደሆኑ ይታመናል። ይሁን... Read more »

በተለያዩ የግብርና ዘርፎች ክረምት ከበጋ ውጤታማ ለመሆን እየተከናወነ ያለ ተግባር

በዚህ ክረምቱ ለበጋው ተራውን እየለቀቀ ባለበት በአሁኑ ወቅት ወደ ገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ወጣ ያለ መንፈሱ ሁሉ ይታደሳል። የደረሰው ሰብል በንፋስ ኃይል ሲዘናፈል፣ ከብቱ በየመስኩ ተሰማርቶ ለምለሙን ሳር ሲግጥ፣ በክረምቱ ደፍርሶ ሲያስፈራ የቆየው... Read more »