በጥቅምት ወር ነፋስ ከወዲህ ወዲያ በሚገማሸረው የስንዴ ማሳ ጠርዝ ላይ ቆም ብለው ከአጋሮቻቸው ጋር ሲያወጉ ያገኘናቸው አርሶ አደር ፈይሳ ቡታ፣ ሁሌም ሲቆጨኝና ጥያቄ ሲያጭርብኝ የነበረው የዳቦ ቅርጫት እየተባለ የሚነገርላት ኢትዮጵያ ዳቦ ሊሆን... Read more »
የአንድ አገር እድገት በብዙ መንገድ ሊለካ ይችላል። ቁሳዊ ሃብት ከሚዛናዊ ምጣኔ ሃብት ጋር ተደምሮ አንዱ የሃያልነት መለኪያ እንደሆነ ባለሙያዎች ይገልፃሉ። ከዚያ ባለፈ የሰው ሃብት ልማት፣ የተፈጥሮ ሃብትና ሌሎች መሰል ጉዳዮች የእድገትና ብልፅግና... Read more »
ትላልቅ አገራዊ ፕሮጀክቶችን፣ የመኖሪያ ቤቶችን፣ እንደ መንገድ እና ድልድይ እንዲሁም የጤናና የትምህርት፣ የኢንዱስትሪ ፓርኮች፣ የመስኖ መሰረተ ልማቶች፣ ወዘተ. ያሉትን ለመገንባት ሲታሰብ ከሚያስፈልጉ ዋና ዋና ግብአቶች መካከል ብረት ይጠቀሳል።ሰፊ የልማት እቅድ ያለው እንደ... Read more »
መንግሥት መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግርን እውን ለማድረግ አስተዋፅኦ ይኖራቸዋል ብሎ ትኩረት ከሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት አንዱ ነው። በእርግጥም ፓርኮቹ በሚገነቡባቸው አካባቢዎች ለሚኖረው የኅብረተሰብ ክፍል የስራ እድል በመፍጠርና ከአካባቢ ጋር ተስማሚ... Read more »
ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ የተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ውጤቶች ተመዝግበዋል። በተለይም በኢኮኖሚ ላይ ለውጥ ማምጣት የሚያስችሉ የሪፎርም ሥራዎች ሲካሄዱ ቆይተዋል። ከዚህ አኳያም አንዱ የሚጠቀሰው የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያው... Read more »
«በአየነው ነገር በጣም እየተገርም ነው። በሶማሌ ክልል የእርሻ ሥራ አልተለመደም። አብዛኛው ሕዝብ አርብቶ አደር ነው። ከብት፣ ፍየልና ግመል እያረባ ነው የሚተዳደረው። በዚህ አካባቢ ያማረ የስንዴ ልማት ማየታችን እያስገረመን ነው፤ ለካ እንዲህም... Read more »
ቤዛ እሸቱ ምቀኛ ሸረኛውን ያዝልን አቦ ሀገር አማን ይሁን ወሎ አማን ይሁን ኢትዮጵያ አማን ትሁን ወታደሩ ሁሉ ይጠበቅልን ገበሬ ከምርቱ ፤ዳኛ ከፍርድ ቤት ይሁን ሀገር አማን ይሁን እመቤቶቹም ደህና ይሁኑ ሁሉም ይጠበቅ... Read more »
የሰው ልጅ በሕይወት መቆየት እንዲችል ምግብ፣ ውሃ፣ መጠለያና ልብስ የግድ ቢሆኑም፣ በተሻለ ሁኔታ ለማምረት፣ ኑሮን ቀላልና የተቀላጠፈ ለማድረግ ደግሞ የኤሌክትሪክ ኃይል ያስፈልጋል ።ኢነርጂ ወይም የኤሌክትሪክ ኃይል ለሰው ልጆች ብርሃን ከመስጠት ባሻገር ዘርፈ... Read more »
አምራች፣ አዘዋዋሪና ላኪዎችን (ኤክስፖርተር) በአንድነት አጣምሮ የሚይዘው የጌጣጌጥ ማዕድን ዘርፍ ሰፊ ቁጥር ያለው ኃይል በማሳተፍ የሥራ ዕድል የሚፈጥር ነው። በዚህ ረገድ ከሚያበረክተው አስተዋጽኦ በተጨማሪ ለዓለም ገበያ ቀርቦ የሚያስገኘው የውጭ ምንዛሪ ገቢ በሀገር... Read more »
በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ክፉኛ ተፈትኖ የነበረው የአበባ፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ ቅመማ ቅመሞችና ዕጽዋትን አካትቶ የያዘው የሆርቲካልቸር ዘርፍ፣ ወረርሽኙ ካሳደረበት ተፅዕኖ በመላቀቅ ባለፈው ዓመት ከእቅድ የበለጠ አፈፃፀም ማስመዝገቡን የግብርና ሚኒስቴር መረጃዎች ያሳያሉ። በ2014 ዓ.ም... Read more »