ባለፉት ዓመታት በሀገር አቀፍ ደረጃ በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ስትራቴጂ ትግበራ በርካታ የሥራ ዕድል በመፍጠር ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል፡፡ይሁን እንጂ ዘርፉ የተለያዩ ተግዳሮቶች እንዳሉበት ይጠቀሳል፡፡ በአፋር ክልል በተገኘንበት ወቅትም ተመሳሳይ ችግሮች መኖራቸውን... Read more »
ወይዘሮ ገነት እሸቱ እና ወይዘሮ አስቴር ያኢ በኦሮሚያ ክልል ሞጆ ከተማ 02 ቀበሌ ነዋሪዎች ናቸው፡፡በአካባቢያቸው የሚገኘው ሉሜ አዳማ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ባቋቋመው ዱቄት ፋብሪካ ውስጥ ተቀጥረው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ወይዘሮ... Read more »
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ቤቶች ኪራይ ማሻሻያን ተከትሎ ከተከራይ ነጋዴዎች የተነሳውን ቅሬታ አስመልክቶ የደረሰበትን ውሳኔ ለማሳወቅ በተጠራው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለመገኘት ትናንት ረፋድ ላይ በስፍራው ደርሰናል፡፡ ለገሀር የሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መሥሪያ ቤት... Read more »
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ/የድርጅት ቤቶች የኪራይ ማስተካከያ ማድረጉን ተከትሎ በደንበኞች ለቀረቡ ቅሬታዎች የተሰጠ ምላሽና ውሳኔ ሀ. የኪራይ ማስተካከያው ያስፈለገበት ምክንያትና የተደረጉ ጥናቶች ውጤት፣ 1. ኮርፖሬሽኑ የኪራይ ትመና ለማድረግ መነሻ ያደረገው ለረዥም ዓመታት... Read more »
“እነርሱው ጎትጉተው ለላኳቸው ሚዲያዎች ጥያቄ ምላሽ ሰጠን እንጂ መግለጫ አላወጣንም” – የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን “የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ላቀረብነው ጥያቄ ምላሽ እሰጣለሁ ጠብቁ ብሎን ሲያበቃ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሰጠው መግለጫ ተገቢ አይደለም” ሲሉ... Read more »
በዚች ምድር የሚገኝ ሕይወት ያለው አካል ጉርሱም ልብሱም የሚመነጨው ከተፈጥሮ ነው፡፡ በእርሷ ላይ የሚያርፈው ክንድ በበረታ ቁጥር ምላሿ የከፋ ይሆናል፡፡ የሰው ልጅ ዘግይቶም ቢሆን ይህን የተረዳ ይመስላል፡፡ በእጁ ያዛባውን የተፈጥሮ ሚዛን ለማስተካከል... Read more »
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርሶች መዝገብ የተመዘገቡ የማይንቀሳቀሱ ቅርሶች አሏት፡፡ በሰሜን ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ ከሚገኘው ከራስ ዳሸን ተራራ ጀምሮ እስከዳሎል ዝቅተኛ ስፍራ ድረስ በአስደናቂ መልክዓ ምድራዊ... Read more »
የጥራት መሰረተ ልማት ሀገራት ወደ ውጪ የሚልኳቸውን ምርቶች ጥራት በማስጠበቅ በአለም አቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ከፍተኛ ሚና ይጫወታል፡፡ በርካታ ሀገራትም ምርቶቻቸው አለም አቀፍ ገበያውን ሰብረው እንዲገቡና በገበያ ውስጥ ፀንተው እንዲቆዩ የጥራት መሰረተ... Read more »
በ2009 በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 398/2009 የተቋቋመው የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፤ ቀደም ሲል ቤት በማስተዳደር ተወስኖ የነበረው ተግባሩ ቤት መገንባትም ሆነ ማስገንባት፣ መሸጥና መግዛት ተጨምረውለት ወደስራ ገብቷል፡፡ ሲቋቋም የተሰጠውን ዓላማ ለማሳካትም በርካታ... Read more »