አገር በቀል ኢንዱስትሪው ብዙ ርቀት እንዲጓዝ

የኢንዱስትሪ ሽግግርን ለማምጣት ሁለንተናዊ ጥረት በሚደረግበት በዚህ ጊዜ በተለይም የአገር በቀሎቹ ተሳትፎ እጅግ የሚፈለግ ነው። ኢንዱስትሪዎቹ ወደ ስራ ከመግባታቸውም በተጨማሪ አንዱ ሌላውን እየደገፈ ሲሄድ የሚፈለገው ውጤት ሊመጣ ይችላል። የስታርችና ሙጫ አምራች ናቸው፤... Read more »

ካዳስተር ዘልማዳዊ የመሬት አስተዳደርን ታሪክ ለማድረግ

የመሬት ይዞታ መረጃ አያያዝ ሥርዓታችን ኋላ ቀር በመሆኑ በዘርፉ ህገ ወጥነት እንዲስፋፋ ምክንያት ሆኗል። ከዚህም ባሻገር መንግሥት ከመሬት ማግኘት የሚገባውን ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት አጥቷል። መረጃው በወረቀት ላይ የሚሰፍር በመሆኑም ለብክነት ፣ ለብልሹ አሠራርና... Read more »

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ ለመሆን ትሰራለች

በ ኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ምስረታ አካል የሆነው የደብረ ብርሃን ኢንዱስትሪ ፓርክ ባለፈው የካቲት 24 2011 ዓ.ም በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ፣ በኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታና በአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተመርቋል። “የኢንዱስትሪ ፓርኩ ለከተማው... Read more »

የማህበሩ ትሩፋት

ወይዘሮ አያል አብዩ በጎንደር ከተማ በምዕራብ በለሳ አርባያ ወረዳ ነዋሪ ናቸው። ከ50 አመት በላይ እድሜ ባለው አርባያ ወረዳ የገበሬዎች ህብረት ስራ ማህበር አባል ሆነውም ቆይተዋል። ማህበራቸው አቅም እንዳልነበረውና መደራጀታቸውም ጥቅማቸውን ሳያስጠብቅላቸው መቆየቱን... Read more »

የኢኮኖሚው ሪፎርም ቀጣይ የቤት ሥራዎች

በእድገትነት ብቻ ሳይሆን በፈጣንና ተከታታይ ዕድገቱ የሚገለጸው የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ በአገሪቱ ተንሰራፍቶ የቆየውን የመልካም አስተዳደር ችግርና ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ተከትሎ በመጣው የፖለቲካ ለውጥና ሪፎርምም ፍጥነቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የሚያስችሉ ሥራዎች እየተሰሩ ይገኛል። እናም እንደ... Read more »

ቆጥቦ ኑሮን መለወጥ

በአሥራ ስድስት ሉክ ቆርቆሮ በተሰራ ቤት ውስጥ ሰብሰብ ብለው ተቀምጠዋል፡፡በጭቃ የተሰራችው ባለአንድ ክፍል ቤት በውስጧ የተለያዩ መረጃዎችን ይዛለች፡፡ በክፍሏ ውስጥ ያገኘናቸው ሴቶች በዕድሜ ይለያዩ እንጂ አንድ አይነት ዓላማን አንግበው በጋራ ይወያያሉ፡፡ በኦሮሚያ... Read more »

የዩኒቨርሲቲ- ኢንዱስትሪ ትስስር የዘርፉን ማነቆዎች ምን ያህል ቀርፏል?

በየዕለቱ በከተሞቻችን የሕንጻዎች ቁጥር መጨመር ይስተዋላል፡፡ የኢትዮጵያ ከተሞች የማደጋቸው ማሳያ የህንጻዎች ቁጥር መጨመር ይሆን? ወይስ የሕንጻዎች ጥራት መሻሻል? ሕንጻዎቹ የዘርፉ መሰረታዊ እውቀት አርፎባቸዋልን? መልሱን ለጊዜው ወደጎን እንተወውና የሆነው ሆኖ የግንባታው ዘርፍ ማለትም... Read more »

የብሄራዊ መታወቂያ ጉዳይና የባንኮች ተግዳሮት

ከአምስት ዓመት በፊት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዜጎች ብሄራዊ መታወቂያ እንዲሰጥ አዋጅ ቢያጸድቅም እስካሁን ድረስ  ሥራ ላይ አልዋለም፡፡ በዚሁ ወቅትም የቀድሞው የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር  በ2005 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ሰነድ ላይ... Read more »

‹‹በተፈጥሮ ጋዙ ይበልጥ የምንጠቀመው ለውጪ ገበያ ስናውለው ነው››ዶክተር ኳንግ ቱትላም የማእድንና የተፈጥሮ ጋዝ ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የተፈጥሮ ጋዝ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። የተፈጥሮ ጋዙ በቱቦ ወደ ጅቡቲ ተጓጉዞ እና በዚያው ተቀነባብሮ ለውጪ ገበያ ይቀርባል። ለዚህም የቱቦ ቀበራ ስራ ለማከናወን ስምምነት ተደርጓል። በጅቡቲም ማቀነባበሪያውን ለመገንባት በሚያስፈልገው... Read more »

የኢኮኖሚ ጥያቄ መፍቻ ቁልፍ

ኢትዮጵያ ንግድ እና ኢንቨስትመንት በቀላሉ የሚቀላጠፍባት አገር እንድትሆን መንግሥት በትኩረት እየሰራ ነው፡፡ የምጣኔ ሀብት ተንታኞች በበኩላቸው፤ አገሪቱ ንግድ በቀላሉ የሚጀመርባት እንድትሆን የዘርፉን ህጎችና መመሪያዎች በአግባቡ መተግበርና የኢንዱስትሪ ፍኖተ ካርታ (ሮድማፕ) ማዘጋጀት ያስፈልጋል... Read more »