ወንድማማቾቹ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ አጠገብ መነን አካባቢ ነው ተወልደው ያደጉት። አንድ ማህጸን ያፈራቸው ታላቁ ሙሉዓለም ግርማ ይባላል። ታናሽየው ደግሞ ፍቃደ ግርማ ነው። ታላቅ 31 ዓመቱ ሲሆን ፣ታናሽየው ደግሞ የ25 ዓመት ወጣት... Read more »

‹‹ነቀምት እንደ ስሟ የሠላም አምባ ነች›› -የነቀምት ከተማ ማዘጋጃ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ደረጀ ቶሌራ

ለነቀምት ከተማ እድገት ማነቆ የሆኑ አመለ ካከቶችን፣ ከህዝቡ የሚነሱ መሠረታዊ ጥያቄዎችን፣ እንዲሁም ከተማዋ አሁን ስላለችበት የሰላም ጉዳይና ሌሎች ኢኮኖሚያዊ በሆኑ ሀሳቦች ላይ ማብራሪያ ለመስጠት የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ከምስራቅ ወለጋ ዞን... Read more »

ብሔራዊ ፋይዳው ወይስ ብሔራዊ እዳው ያመዝናል?

ብሔራዊ ጥቅምን ከተልዕኮው አንጻር በፍትሃዊ መንገድ ማሳደግን አልሞ ይሰራል። የአገሪቱን የዋጋና የውጭ ምንዛሪ ተመን አስተካካይ ባለቤትም ነው። የፋይናንሱን እንቅስቃሴ ጤንነት በማስተካከል ለኢኮኖሚው እድገት ምቹ መደላድል የመፍጠር ኃላፊነትንም በበላይነት ይከውናል፤ ብሔራዊ ባንክ። የውጪ... Read more »

የአምራች ኢንዱስትሪዎች መቀዛቀዝ

በአሁን ወቅት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተመርቀው የሚወጡና ስራ አጥተው የተቀመጡ በርካታ ወጣቶች በሀገሪቷ ይገኛሉ። እነዚህን ወጣቶች የስራ ባለቤት ለማድረግ መንግስት ቀዳሚ ቢሆንም አምራች ኢንዱስትሪዎችም ጉልህ ድርሻ እንዳላቸው ይታወቃል። ይሁን እንጂ፤ በሀገሪቱ የሚገኙ በርካታ... Read more »

የግብርና መካናይዜሽንን ለማስፋፋት የማህበራት ሚና

የህብረት ሥራ ማህበራት የአርሶ አደሩንና የአርብቶ አደሩን ምርታማነት ለማሻሻል በግብዓት አቅርቦትና ሥርጭት ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ይገኛሉ፡፡ በሀገሪቱ ለተመዘገበው የምርትና ምርታማነት እድገት የማህበራቱ ሚና ተጠቃሽ እንደሆነም ይታወቃል፡፡ ማህበራቱ ግብርናውን ወደ መካናይዜሽን ለማሳደግም... Read more »

በተግዳሮቶች የተከበበው የግብርናው ዘርፍ

 የግብርናው ዘርፍ የሁለተኛው ትራንስፎር ሜሽን እቅድ አፈፃፀም አራተኛ ዓመት ላይ ይገኛል። በአገሪቱ የግብርና ዘርፉን ለማሳደግ በተቀመጠው ግብ መሠረት በመሠረታዊ እድገት አማራጭ ስምንት በመቶና በከፍተኛ የእድገት አማራጭ ደግሞ 11 በመቶ ለማድረስ ግብ ተጥሏል።... Read more »

ከታፔላ ጸሐፊነት እስከ ማተሚያ ቤት ባለቤትነት

በኢሉባቡር መቱ አካባቢ በሙሉ ጤንነት የተወለደው ሕፃን ሲያድግ ለወላጆቹ የሚተርፍ ብልጽግና ይኖረዋል ብለው ነበር። ለዚህም ይመስላል ሀብታሙ የሚል ስም ያወጡለት። ሕፃኑ በተወለደ በአንደኛ ዓመቱ ግን ወላጆቹ የልጃቸው የወደፊት ሕይወት ላይ የጣሉትን ተስፋ... Read more »

ዘመናዊ ፍሳሽ ማሰባሰብ

አሁን ላይ የፍሳሽ አወጋገዱ በሁለት መንገድ አገልግሎት ይሰጣል። የመጀመሪያው በተሽከርካሪዎች አማካኝነት ፍሳሽ ከየቤቱ የማንሳት ሂደት ነው። ይህም የውሃና ፍሳሽ ባለ ሥልጣን ባሉት ተሽከርካሪዎች አማካኝነት በሌላ በኩል ደግሞ በግል በሚሳተፉ አካላት ተግባራዊ ይደረጋል፡፡... Read more »

የድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ተግዳሮቶች ኢኮኖሚውን እየፈተኑት ነው

ኢትዮጵያ ከግብርና መር ኢኮኖሚ ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ በምታደርገው ግስጋሴ የትራንስፖርቱ ዘርፍ ምርትንና ተፈላጊ ግብዓቶችን ከቦታ ቦታ በማዘዋወር ለኢኮኖሚው ዕድገት የሚጫወተው ሚና ላቅ ያለ ነው፡፡ በተለይም ድንበር ተሻጋሪ የደረቅ ጭነት አገልግሎት ሰጪ... Read more »

ቨርሚኮምፖስት፤ ትኩረት ያላገኘው የተፈጥሮ ማዳበሪያ

ኢትዮጵያ በግብርና ዘርፍ ላይ የተመሰረተውን ኢኮኖሚዋን በማዘመንና ወደ ኢንዱስትሪ በማሸጋገር መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገራት ተርታ ለመሰለፍ አቅዳ እየሠራች ትገኛለች:: ሰፊው የአገሪቱ የኅብረተሰብ ክፍል በገጠር የሚኖርና ኑሮውም በግብርና ሥራ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ ለዕድገቷም... Read more »