‹‹ቴሌ ብር›› ከፋይናንስ አካታችነት አቅም እስከ ሀገር ኢኮኖሚ ድጋፍ

ኢትዮ ቴሌኮም ‹‹ቴሌብር ››የተሰኘ ለማህበረሰቡ ምቹ እና ሁሉን አካታች የገንዘብ ማስተላለፊያ እና የመገበያያ ዘዴ የሆነውን የሞባይል ገንዘብ አገልግሎት (Mobile Money service) አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ፣የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ... Read more »

ለዘመናዊ የማዕድን ግብይት ፈር ቀዳጅ

ከሌሎች ዘርፎች ጋር ሲወዳደር ላለፉት ዓመታት የማዕድን ዘርፉ ለሀገራዊ ኢኮኖሚ ሲያበረክት የነበረው አስተዋፅኦ እዚህ ግባ የሚባል አልነበረም፡፡ ለሀገራዊ አጠቃላይ ምርት ያለው አበርክቶም ዝቅተኛ እንደነበር በተለያዩ ጊዚያት ከማዕድንና ኢንርጂ ሚንስቴር የወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡... Read more »

ለማህበረሰቡ አማራጭ የፋይናንስ ምንጭ -ሲንቄ

የኦሮሚያ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክ በማደግ “ሲንቄ” ባንክ በሚል ስያሜ ባንኩ ተመስርቷል። ባንኩ እስከዛሬ የነበረውን ጉዞ አጠናክሮ በመቀጠሉና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሰጠውን እድል ተጠቅሞ እንዲሁም ማሟላት የሚገባውን መስፈርቶች አሟልቶ ማክሮ ፋይናንስ... Read more »

የገንዘብ የመግዛት አቅም መውረድ ጠቃሚ ወይስ ጎጂ?

አንድ ሀገር ለውጭ ሀገራት ከሚሸጠው በላይ ሸቀጦችንና አገልግሎቶችን ሲገዛ የንግድ ጉድለት ተከሰተ ይባላል። ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገራት ከምትገዛው በላይ ለመሸጥ የወጪ ንግድ ላይ የተመሰረተ ለማድረግ ጥረት ብታደርግም ዛሬን ኢኮኖሚዋ በዋናነት የገቢ ንግድ ላይ... Read more »

የኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን መሰረት

በአፍሪካ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሕዝብ ካላቸው አገራት መካከል የምትመደበው ኢትዮጵያ፤ የቴሌኮም ዘርፍ በአንድ የመንግሥት አገልግሎት ሰጪ በብቸኝነት ተይዞ በመቆየቱ ተጠቃሚዎች በዋጋም ሆነ በአገልግሎት ጥራት አማራጭ ሳይኖራቸው ቆይቷል። በአሁኑ ጊዜ የቴሌኮም አገልግሎትን በብቸኝነት... Read more »

“ዉላሮ” በሞት አፋፍ ያሉ ቋንቋዎች መታደጊያ

የአንድ ቋንቋ ተናጋሪዎቹ እየሞቱ ወይም ተናጋሪዎቹ ቋንቋቸውን መጠቀም ትተው ሌሎች ቋንቋዎችን ወደ መናገር እየተሸጋገሩ ሲሄዱ ቋንቋዎች የመጥፋት አደጋ ይጋረጥባቸዋል። በዚህ መልኩ በዓለም ላይ በርካታ ቋንቋዎች ሞተዋል። ዛሬም በሞት አፋፍ ላይ ያሉ አሉ... Read more »

የሕንፃዎች የመሸከም አቅምና አጠቃቀም

የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በሆነችውና የተለያዩ ዓለምአቀፍ ድርጅቶች በሚገኙባት አዲስ አበባ ውስጥ በተለይም ቤተመንግሥትን ጨምሮ ትላልቅ ተቋማት በሚገኙባቸው ዋና ዋና በተባሉት አካባቢዎች ማብሰያና መፀዳጃቤት ያልተሟላላቸው፣ እጅግ የተጠጋጉ ለመኖሪያ ምቹ ያልሆኑ የመኖሪያቤቶች እንደነበሩ የቅርብ... Read more »

የድርጅቶቹን የሲሚንቶ ጥያቄ ለመመለስ

በኢትዮጵያ የሲሚንቶ አቅርቦት እና ፍላጎት መመጣጠን አልቻለም። ይህን ተከትሎም የሲሚንቶ ዋጋ መረጋጋት ተስኖታል። ፋብሪካዎች በአቅማቸው መጠን አለማምረታቸው የሲሚንቶ ዋጋ እንዳይረጋጋ ብሎም የዋጋ ንረት እንዲከሰት ማድረጉም በምክንያትነት ሲቀርብ ቆይታል። ከአቅርቦት እና ፍላጎቱ አለመጣጣን... Read more »

የገበያ ውድቀት መንስኤ እና መፍትሄው

በሀገራችን በአንዳንድ አካባቢዎች አትክልት እና ፍራፍሬ በውድ ዋጋ ከመሸጥ አልፎ እስከና አካቴው ሲጠፋ በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት በመትረፍረፍ ገዥ አጥተው በርካሽ ዋጋ ከመሸጥ አልፎ አምራቹ በማሳ ትቶ ሲገባ ይታያል። አንዳንድ... Read more »

የወርቅ አምራቾች ድምፅ

በኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች በወርቅ ማውጣት ሥራ ተሰማርተዋል።ከእነዚህ መካከልም ባህላዊ ወርቅ አምራቾች ሰፊውን ድርሻ ይይዛሉ። በየዓመቱ ለውጭ ገበያ ከሚቀርበው የወርቅ ምርት ውስጥ 60 ከመቶ በላይ ድርሻ የሚይዘው በባህላዊ መንገድ የሚመረተው... Read more »