የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነው የጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ በርካታ ባለስልጣናት በተገኙበት በይፋ ተመርቋል። ፕሮጀክቱ በቱሪዝም መዳረሻ ልማት ሥራዎች እየተመዘገቡ ካሉ ውጤታማ ሥራዎች መካከል በቀዳሚነት ይጠቀሳል። የቱሪዝምና... Read more »
ከተሞች ለአንድ ሀገር እድገት ሰፊ ሚና እንዳላቸው ይታመናል:: የአንድን ሀገር እድገት ወይም ልማት ሊወስኑ የሚችሉ የልማት ሞተሮች በመባልም ይታወቃሉ። የየትኛውም የለማ አገር የልማት ምንጭ ከተሞች ስለመሆናቸውም ይጠቀሳል። ይህ ሊሆን የሚችለው ደግሞ በቅድሚያ... Read more »
ተፈጥሮ አብዝታ ያደለቻት ኢትዮጵያ አብዛኞቹ አካባቢዎቿ በልምላሜ የተንቆጠቆጡና በአረንጓዴ ያሸበረቁ ናቸው:: ከእነዚህ አካባቢዎች መካከል ኢሉአባቦር ትጠቀሳለች:: ከጅማ ከተማ 265 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ይህ የኢሉአባቦር አካባቢ በዩኔስኮ የተመዘገበ ሰፊ የደን ሽፋንም... Read more »
በከበሩ ማዕድናት የበለጸገችው ኢትዮጵያ እንደ ኦፓል፣ ኢምራልድና የመሳሰሉ ማእድናትን ለውጭ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሬ ታገኛለች። ይሁንና ማእድናቱ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡበት መንገድ ሀገሪቱን በሚፈለገው ልክ ተጠቃሚ አዳላደረጋትም። ከኢትዮጵያ ይልቅ ማእድናቱን በጥሬው የሚቀበሉ ሀገሮችና... Read more »
የኢትዮጵያን መዋቅራዊ የምጣኔ ሀብት ሽግግር እውን ለማድረግ አስተዋፅዖ ይኖራቸዋል ተብለው ትኩረት ከተሰጣቸው ተግባራት መካከል የኢንዱስትሪ ፓርኮች (Industrial Parks) ልማት አንዱ ነው:: የኢንዱስትሪ ፓርኮች የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት የመሳብ፣ የሥራ እድል ፈጠራን የማስፋት እና... Read more »
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን የቡናን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ እንዲሁም ግብይቱን ለማሳለጥ በርካታ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል፤ ይህን ተከትሎም ለውጦችን እያስመዘገበ ነው፤ በተለይ ካለፉት ሁለትና ሶስት ዓመታት ወዲህ ተግባራዊ ባደረገው የቀጥታ የገበያ ትስስር የግብይት... Read more »
በዚህ ዓመት ከ24 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት ለማረስ እቅድ መያዙንና ይህንን እቅድ ለማሳካት ከዝናቡ ጋር መሸቀዳደም ቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት ሲሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሰሞኑን በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው መግለጻቸው... Read more »
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ኢትዮጵያ በቱሪዝም ዘርፍ በተለይ ደግሞ በመዳረሻ ልማት ከፍተኛ መሻሻል እያሳየች መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። ዘርፉ ከአምስቱ ዋና ዋና የኢኮኖሚ ምሰሶዎች ውስጥ እንደ አንዱ ተደርጎ መወሰዱና ይህን ተከትሎም በተለይ በመንግስት የተሰጠው... Read more »
የኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ በበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ከፍተኛ መጠን ያለው የስንዴ ምርት እያገኘች ነው። ለአብነትም ዘንድሮ ከ100 /ከአንድ መቶ/ ሚሊዮን ኩንታል በላይ ስንዴ በበጋ መስኖ ልማት ብቻ ማግኘት ተችሏል። ይህ... Read more »
ኢትዮጵያ ካሏት የማዕድን ሀብቶች መካከል የከበሩ ማዕድናት ይጠቀሳሉ። ከ40 በላይ የከበሩ ማዕድናት አይነቶች እንዳሏት መረጃዎች ይጠቁማሉ። ከእነዚህ የከበሩ ማዕድናት መካከልም ኦፓል፣ ሳፋየር፣ አማዞናይት፣ ኳርትዝ፣ ኤምራልድ፣ ሩቢ፣ አጌት ፣አኳመሪን፣ ቶርመሪን እና ሌሎችም ይገኙበታል።... Read more »