‹‹ኢትኖማይን››- የዲማ ወረዳው የወርቅ ማምረቻ ፋብሪካ

ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድን ክምችቷ ትታወቃለች። ቅርብ ጊዜ የወጣ መረጃ እንዳመለከተውም፤ በሀገሪቱ በተደረገ የዳሰሳ ጥናት ከ517 ቶን በላይ የወርቅ ክምችት መኖሩ ተረጋግጧል። ይህ የማዕድን ሀብት በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኝ ቢሆንም፣ በትግራይ፣ በቤንሻንጉል ክልል፣... Read more »

ለኢንቨስትመንት ተጨማሪ አቅም የሚሆነው የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ማሻሻያ

የመጀመሪያው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሃ ግብር (Home-Grown Economic Reform Program) ብዙ የፖሊሲ ሃሳቦችን በውስጡ ያካተተና መጠነ ሰፊ የኢኮኖሚ ዓላማዎችንና ግቦችን ያሳካ እንደነበር መንግሥት ሰሞኑን አስታውሶ፣ ሁለተኛው ምዕራፍ ሀገር በቀል የኢኮኖሚ... Read more »

አካል ጉዳተኞችና አቅመ ደካሞችን መመገብ የሚችል ሮቦት

ቴክኖሎጂ የሰውን ልጅ የዕለት ተዕለት ሕይወት ቀላል ያደርጋል፤ ይህን በመጠቀም ሰዎች ጊዜያቸውን፣ ገንዘባቸውን፣ መቆጠብ ችለዋል፤ ከእንግልት ድነዋል፤ ምርታማ ሆነዋል፤ ወዘተ.። ቴክኖሎጂን ብዙኃኑን የማከለና አካታች እንዲሆን በማድረግም የበለጠ ተጠቃሚ መሆን ይቻላል። በተለይ ልዩ... Read more »

ሁሉን አቀፍ ድጋፍ የሚሻው የሆርቲካልቸር ዘርፍ

በግብርናው ክፍለ ኢኮኖሚ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካላቸው የልማት ዘርፎች መካከል የሆርቲካልቸር ልማት ይጠቀሳል:: ይህ ንኡስ ዘርፍ በተለይም ባለፉት ሁለት አስር ዓመታት ለዜጎች የሥራ እድል ከመፍጠር፣ የምግብና የሥርዓተ ምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ እና የውጭ... Read more »

የአርባ ምንጭ ተርሸሪ ሆስፒታል- አዲስ የጤና አገልግሎት ብስራት

ከአዲስ አበባ በ505 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው የአርባ ምንጭ ከተማ በ1955 ዓ.ም እንደተቆረቆረች መረጃዎች ያመለክታሉ። በውብ ተፈጥሮ ሀብቶች የታደለችዋ ይህች ከተማ፣ ከእነዚህ የተፈጥሮ ሀብቶቿ መካከልም የአባያና ጫሞ ሀይቆች ፣ የአርባዎቹ ምንጮች፣... Read more »

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ- የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ ማምረት

ኢትዮጵያ ለጤናው ዘርፍ ትኩረት እንደመስጠቷ ለዘርፉ ለሚያስፈልጉ መድኃኒቶችና ሕክምና ነክ ቁሳቁስ አቅርቦትም እንዲሁ በትኩረት ትሰራለች። መድኃኒቶችንና የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ ለማምረት እየተሠራ ቢሆንም፣ በሀገሪቱ ያለውን ፍላጎት በሀገር ውስጥ ምርት መሸፈን እንደማይቻል ታውቆ፣... Read more »

ገና ያልተነካው የኢትዮጵያ የኦፓል ማዕድን ሀብት

ኢትዮጵያ በወርቅ ማዕድኗና ምርቷ ትታወቃለች፤ መታወቅ ብቻም አይደለም ከማዕድኑ በሰፊው ተጠቃሚ እየሆነችም ትገኛለች፡፡ የወርቅ ማዕድኑ በአብዛኛው በባሕላዊ መንገድ የሚለማ ቢሆንም፣ ቁጥራቸው ይነስ እንጂ በኩባንያ ደረጃም የሚለማበት ሁኔታ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ለተለያዩ ጌጣጌጥ መሥሪያነት... Read more »

 ለአዳዲስ ኢንቨስትመንቶች መሠረት የተጣለበት አፈፃፀም

በኢትዮጵያ የሰፈነው ሠላምና መረጋጋት፣ የተመዘገበው ፈጣንና ተከታታይ የኢኮኖሚ ዕድገት (በተለይም በመሠረት ልማት ዝርጋታ ዘርፍ) እንዲሁም የኢንቨስትመንት ማበረታቻዎች፣ እምቅ የተፈጥሮ ሃብት እና ሰፊ የገበያ እድሎች መኖራቸው ሀገሪቱ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመሳብ በአፍሪካ ደረጃ... Read more »

የቡና ቀጥታ ግብይት አማራጩ ውጤቶች

ከ2011 ዓ.ም እስከ 2016 ዓ.ም ወደ ውጭ ከተላከ ቡና የተገኘ የውጭ ምንዛሪ (በዶላር) ኢትዮጵያ የቡና መገኛና ከፍተኛ መጠን ያለው ቡና የምታመርት ብትሆንም፣ ወደ ውጭ የምትልከው ቡና በመጠንም ሆነ በሚያስገኘው ገቢ አጥጋቢ እንዳልሆነ... Read more »

ሀገር በቀል እውቀትን ከዘመናዊው ያጣመረው የእንስሳት መድኃኒት ምርምር

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሃብቷ በአፍሪካ ቀዳሚዋ በዓለም ደረጃ ከፊተኞቹ መካከል ብትጠቀስም፣ ከዘርፉ የሚገባትን ያህል ተጠቃሚ እንዳልሆነችም ይታወቃል። ለዚህ ደግሞ የተለያዩ ችግሮች በምክንያት ይነሳሉ። የእንስሳት ሃብቱን ምርታማነት ለማሳደግ ከቁጥር ባሻገር ጤናማና ዘመናዊ የሆነ የእንስሳት... Read more »