የሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት ዘርፍ ባለሀብቶችን ተስፋ ያለመለመው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ

ኢትዮጵያ ለሆርቲካልቸር ኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታና ስነምህዳር ካላቸው እና ተመራጭ ከሆኑ የዓለም ሀገራት አንዷ ነች። በተለይም የአየር ንብረቷ፣ ስነምህዳሯና ሰፊ የሰው ሀብቷ በዘርፉ መዋእለ ንዋያቸውን ስራ ላይ ለማዋል ለሚሹ ባለሀብቶች ሳቢ እንደሚያደርጋት ይገለጻል።... Read more »

የተጠናከረ ሥራን የሚጠይቀው ዋጋን የማረጋጋት ጥረት

መንግሥት ለሀገሪቱ ዘርፈ ብዙ ፋይዳዎችን ይዞ የመጣ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ ማስገባቱ ይታወቃል:: ማሻሻያውን ተከትሎም ብሄራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያ አውጥቷል:: የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ስርአት ማሻሻያም በውጭ... Read more »

ግብርናው ቴክኖሎጂን አሟጦ መጠቀምና ገበያ ማፈላለግን ይጠይቃል

በግብርናው ዘርፍ በተከናወኑ ተግባሮች ምርትና ምርታማነት በየአመቱ እያደገ ይገኛል፡፡ ይህ እድገት ግን ካለው እምቅ አቅምና ሀገሪቱ ከምትፈልገው የግብርና ምርት አኳያ ሲታይ አሁንም ምርትና ምርታማነቱ ማደግ እንዳለበት ይታመናል፡፡ በሀገሪቱ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የግብርና... Read more »

የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው-ለኮንስትራክሽን ዘርፉ የቴክኖሎጂ እጥረት መፍትሔ

የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዘርፍ በሀገሪቱ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ትልቅ አቅም በመሆን ይታወቃል፡፡ ከሀገሪቱ ካፒታል በጀት አብዛኛው የሚውለው ለመሠረተ ልማትና ለመሳሰሉት ግንባታ የሚውል እንደመሆኑም ይህን ሀብት በማንቀሳቀስ በኩል ትልቅ ኃላፊነትም አለበት፡፡ ዘርፉ በሀገር ምጣኔ... Read more »

የሕክምና ቁሳቁስን በሀገር ውስጥ የማምረት ህልሙን ያሳካው ወጣት

የሕክምና መገልገያ ቁሳቁስ እጥረት ስለመኖሩ ወደ ሕክምና ተቋማት /በሆስፒታሎች/ በሄደባቸው አጋጣሚዎች ሁሉ አስተውሏል። እጥረቱ እየጨመረና እየባሰበት መምጣቱን ይመለከታል። ይህን ችግር አይቶና ሰምቶ ማለፍ አልሆንልህ ሲለው ችግሩን ለመፍታት ሃሳቦችን ያወጣና፣ ያወርድ ጀመር። ይሄኔ... Read more »

አበረታች ለውጥ የታየበት የክልሉ ማዕድን ልማት

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በከፍተኛ የማዕድን ሀብት ክምችቱ ይታወቃል። በክልሉ ለኢንዱስትሪ እና ለኮንስትራክሽን ግብዓት ሊውሉ የሚችሉ ማዕድናት በብዛት ይገኛሉ፤ ለጌጣጌጥና ለመሳሰሉት ሊውሉ የሚችሉ ልዩ ልዩ የከበሩ ማዕድናት እና ሌሎች በርካታ ማዕድናትም ይገኙበታል። ከእነዚህ... Read more »

 አዳዲስ የኢንቨስትመንት አሠራር ሥርዓቶችና የሚጠበቁ ውጤቶች

ባለፈው 2016 በጀት ዓመት በብዙ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ተስፋ ሰጭ ውጤት እንደተመዘገበ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገልጿል። ኮሚሽኑ የቢዝነስና የኢንቨስትመንት ከባቢ ሁኔታን በማሻሻል፣ የኢንቨስትመንት ዕድሎችን በማስተዋወቅና ኢንቨስትመንትን በማሳለጥ፣ የድኅረ ኢንቨስትመንት ድጋፍ በመስጠት፣ የኢንቨስትመንት ክትትልና... Read more »

የአፈር አሲዳማነትን የማከም ሥራዎችና የታየ ለውጥ

ለሰው ልጆች ከሚያስፈልጉት ዋና እና መሰረታዊ ነገሮች አንዱ አፈር ነው። የዘርፉ ተመራማሪዎች እንደሚሉትም፤ አፈር የሰውም ሆነ የእንስሳት ምግብ የሚጀመርበት ከመሆኑም ባሻገር ያለአፈር ህልውናን ማስቀጠል አዳጋች ነው። ይህ የተፈጥሮ ሃብት በምድር ለሚበቅሉት አዝርዕት... Read more »

የሀዋሳ ከተማን ገጽታ የሚቀይረው የኮሪደር ልማት

የሲዳማ ክልል መዲና ሀዋሳ የተሻለ ፕላን ይዘው ከተመሠረቱ የኢትዮጵያ ከተሞች መካከል ስሟ ይጠራል፤ ከተማዋ ማራኪ እና ውብ ናት:: መንገዶቿ የተቀየሱበትና የለሙበት ሁኔታም በመንገድ መሠረተ ልማቷ ብዙም የማትታማ አድርጓታል:: የሀዋሳ ሀይቅ፣ የታቦር ተራራና... Read more »

በእንጨት ሥራ የተካነው የጅማ ነዋሪው ወጣት

ጅማ ከምትታወቅበት የቡና ምርቷ በተጨማሪ በእንጨት ሥራዎቿም ዕውቅናን አትርፋለች:: ጅማን ስናስብ ከአንድ ግንድ ተፈልፍሎ የሚሰራው ባለ ሶስት እግሩ የአባ ጅፋር በርጩማ ቀድሞ ይታወሰናል:: አለፍ ሲልም የስኒ ረከቦቶቹ /በዓይነትና በመጠን/፣ አልጋው፣ የቡና ጠረጴዛው፣... Read more »