ከማጀት ወደ አደባባይ የወጣው የሀበሻ ድፎ ዳቦ

ኢትዮጵያ የቱባ ባህል ባለቤት እንደመሆኗ በዓለም መድረክ የምትታወቅባቸው በርካታ ባህላዊና መንፈሳዊ ክዋኔዎች አሏት፡፡ እያንዳንዱ ብሔር ብሔረሰብም የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ እምነት፣ አመጋገብ፣ አለባበስና የአኗኗር ዘይቤ ያለው በመሆኑ ኢትዮጵያን ልዩ ያደርጋታል፡፡ ከሀገሪቱ ቱባ ባህሎች... Read more »

ጌዲኦ ብሔረሰብ ጥምር ግብርናና የአረንጓዴ ዐሻራው የችግኝ ተከላ

ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ ንቅናቄ 600 ሚሊዮን ችግኞችን ይተክላሉ፡፡ ችግኞቹ ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሸቱ 12 ሰዓት ባለው ጊዜ ተተክለው እንደሚጠናቀቁ መረጃዎች አመልክተዋል። ላለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ የደን ሽፋኗን... Read more »

 “በታዳሽ ኃይል ልማት ዘርፉ ለውጥ ሊያመጡ የሚችሉ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ እየተሰራ ነው” – ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ

ወይዘሮ ሃና አርአያሥላሴ-የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ሀገሮች ለኢንቨስትመንታቸው በእጅጉ ከሚያስፈ ልጓቸው መሠረተ ልማቶች መካከል የኢነርጂው መሠረተ ልማት አንዱ ነው። ይህን ታሳቢ በማድረግም በኢነርጂ መሠረተ ልማት ኢንቨስትመንት ላይ በስፋት እንደሚሰሩ መረጃዎች ይጠቁማሉ።... Read more »

የወጪ ንግዱን አትራፊና ተወዳዳሪ እንደሚያደርግ የታመነበት ማሻሻያ

በቅርቡ ወደ ሙሉ ትግበራ የገባው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታዎች ያሉት ስለመሆኑ መንግሥትም የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎችም አስታውቀዋል። በተለይም በኢኮኖሚ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ተንሰራፍቶ ለቆየው የማክሮ ኢኮኖሚ አለመረጋጋትና መዛባት መፍትሔ እንደሚሆን ታምኖበታል።... Read more »

ፍሬን ሸራን በሀገር ውስጥ ምርት የተካው የፈጠራ ባለሙያ

ወጣት በኃይሉ ሰቦቃ ይባላል። የአስኬማ ኢንጂነሪንግ መስራች ነው፤ ድርጅቱ የመኪና ፍሬን ሸራን በሀገር ውስጥ ያመርታል፤ ወጣት በኃይሉ የመኪና ፍሬን ሸራ አካላትን ከተለያዩ የኢንዱስትሪ ተረፈ ምርቶች በማምረት ከውጭ የሚመጣውን ምርት በሀገር ውስጥ መተካት... Read more »

የሆርቲካልቸር ምርቶችን ልማት ማስፋፋትና ድንበር ማሻገር የሚያስችለው ስምምነት

ኢትዮጵያ ለሆርቲካልቸር ምርቶች ተስማሚና ምቹ ሥነ-ምህዳር፣ የአየር ንብረትና ሰፊ የሰው ኃይል እንዳላት ይታወቃል። የሆርቲካልቸር ልማት በሀገሪቱ ከተጀመረ ሁለት አስርተ ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን፣ ለሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ ከሚያስገኙ የግብርና ምርቶች አንዱ ሆኗል። ይሁን እንጂ... Read more »

የቡና ቱሪዝም- ያልተገለጠው ዘርፍ ምን በረከት ይዞ ይሆን?

ኢትዮጵያ የምታመርተው ቡና በወጪ ንግድ ከሚያስገኘው ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ በተጨማሪ በቱሪዝም ዘርፍ ሀገሪቱን ለማስተዋወቅ ግዙፍ አቅም እንዳለው ይነገራል። በዘርፉ ዘለግ ያለ ልምድ ያላቸው ምሁራን ‹‹የቡና አመራረት ዘዴን ከውብ ባህላዊ የቡና አፈላል ጋር አዛምዶ... Read more »

የቢም ቴክኖሎጂን አስገዳጅ የማድረግ ዝግጅት

ለሀገር ኢኮኖሚና መሰረተ ልማት ግንባታ ትልቅ ሚና እንዳለው የሚታወቀው የኮንስትረክሽን ኢንዱስትሪ ተወዳዳሪ መሆን እንዲችልና በዘርፉ ያሉትን ተግዳሮቶች አሸንፎ ለመውጣት እንዲችል የግድ ቴክኖሎጂ መጠቀም ይኖርበታል። ባደጉት ሀገራት የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የሚደረገውም ይሄው ነው። እነዚህ... Read more »

የሕክምና አገልግሎት ግብዓት ምርት- በሀገር ውስጥ በሀገር ልጅ

መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪዎች የሰጠው ትልቅ ትኩረት በርካታ አምራቾች ዘርፉን እየተቀላቀሉ ይገኛሉ። በዚህም የተለያዩ ምርቶችን በሀገር ውስጥ በማምረት አበረታች ውጤት መመዝገብ እንደቻለም መረጃዎች ይጠቁማሉ። በተለይም ተኪ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ማምረት በመቻሉ ከውጭ የሚገባውን... Read more »

ማዕድናትን የመመርመር በቂ አቅም ያለው የኮርፖሬሽኑ ላቦራቶሪ

ስለማዕድን ስናነሳ ማዕድንን ለማወቅና ለመለየት የምንጠቀምባቸውን ላቦራቶሪዎች አለማንሳት አይቻልም። ማዕድኑ ያለበት ቦታ ከታወቀ በኋላ በምን ያህል መጠን ይገኛል የሚለውን ለማወቅ ናሙናውን ወስዶ በላቦራቶሪ መመርመር የግድ ይላል። የዚህም የላቦራቶሪ ውጤት በዘርፉ ለሚሠማሩ አምራቾችና... Read more »