የቆዳ ኢንዱስትሪው የስራ እድል ፈጠራ፤ ብክለቱንም ማስቀረት

ኢትዮጵያ በርካታ የእንስሳት ሀብት ያላትና በተለይ በቀንድ ከብት ቁጥር ከአፍሪካ የመሪነት ደረጃን የያዘች መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ይህ ከፍተኛ የእንስሳት ሀብት ለአገሪቱ ኢኮኖሚ ዕድገት የሚጠበቀውን ያህል አስተዋጽኦ ማበርከት አልሆነለትም፡፡ ኢትዮጵያ በተለይም ቆዳን አልፍቶ... Read more »

በእስራኤልና ፍልስጥኤም መካከል ያለው ውጥረት ይቀጥል ይሆን?

እስራኤልና ፍልስጥኤም ከሳምንት ለበለጠ ጊዜ የብዙ የመቶዎችን ሕይወት የቀጠፈውን የተኩስ ልውውጥ ሲያካሂዱ ከሰነበቱ በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ከጥቂት ቀናት በፊት መስማማታቸው ተነግሯል። ይሁንና የተኩስ አቁም ስምምነቱ ሙሉ በሙሉ እንዳልተፈፀመ የተለያዩ መረጃዎች ከሁለቱም... Read more »

በሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ቦታ የኮረና ቫይረስ መመርመሪያ እንዲኖር ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት በሚካሄድበት ስፍራ የኮረና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ከመንግሥት አካላት ጋር በመነጋገር በግድቡ ቦታ ላይ የቫይረሱ መመርመሪያ እንዲኖር ለማድረግ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ።ፕሮጀክቱ... Read more »

ከጉዞው መልስ

ስምን መልአክ ያወጣዋል ይላሉ፤ አጽንቶ የሚያቆየው ደግሞ ግብር ነው። ስማቸው በግብራቸው የሚደምቅ ታዲያ ሰዎች ብቻ አይምሰሏችሁ፤ አገራትና ከተሞችም ጭምር እንጂ። እንደምናውቀው አገራችን ደግሞ በዚህ የታደለች ናት። ስማቸውን ስንሰማ ብቻ ከዳሽን ተራራ የገዘፈ... Read more »

ጎብኚ ናፋቂዎቹ የምሥራቅ ጎጃም ቅርሶች

በጥንታዊው ዲማ ጊዮርጊስ፣ በደብረ ኤልያስ እና በመርጦ ለማርያም ያሉ ከአልማዝ፣ ከወርቅ እና ከብር የተሠሩ ቅርሶች በግርምት እስኪያፈዙን ድረስ በስስት ዓይተናቸዋል። ቅርሶቹን ከጠላትና ከሌባ ጠብቀው እስከአሁን ላቆዩዋቸው አባቶች ምስጋና ብቻ ሳይሆን ሽልማትም ይገባቸው... Read more »