በተለያዩ ዓለማት በሚገኙ ታላላቅ ክለቦች፣ የእግር ኳስ አካዳሚዎችና ማሰልጠኛ ማእከሎች በርካታ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች በእግር ኳስ ዙሪያ ይገኛሉ። እነዚህን ተጫዋቾች ከያሉበት መልምሎ በየደረጃው ለሚገኙ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እንዲጫወቱ ማድረግ የስፖርት ቤተሰቡ የሁልጊዜም... Read more »
የዓለምን እግር ኳስ በበላይነት የሚመራው ፊፋ ከሚያካሂዳቸው ውድድሮች መካከል በተለያዩ የእድሜ ደረጃዎች የሚዘጋጁ የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎች ተጠቃሽ ናቸው። ታዳጊዎችን ለማበረታታትና ብቃት ያላቸውን ወጣት የእግር ኳስ ተጫዋቾች ወደሚቀጥለው ደረጃ ለማሸጋገር ወይም ከዋናው ቡድን... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በምድብ ሰባት ከጋና፣ ደቡብ አፍሪካና ዚምባቡዌ ጋር ተደልድለው ስድስት ጨዋታዎችን አከናውነው ጨርሰዋል። ዋልያዎቹ ገና በጊዜ ከዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ፉክክሩ ቢሰናበቱም በስድስቱ ጨዋታዎች... Read more »
ኢትዮጵያ በተለያዩ ክልሎች 12 የሚሆኑ ደረጃ አንድ ስታዲየሞች እየተገነቡ ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ የእነዚህ ስቴድየሞች ግንባታ እስከአሁን የተጠናቀቀው መዋቅራቸው ብቻ መሆኑን ከኢፌዴሪ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመላክታል፡፡ አብዛኛዎቹ ስታዲየሞች ከስማቸው ቀጥሎ ዓለም... Read more »
ያሳለፍነው ሳምንት የእግር ኳሱ ዓለም ከክለብ እግር ኳስ ፉክክሮች ወጥቶ በብሔራዊ ቡድኖች የ2022 የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ስራ በዝቶበት ሰንብቷል። አምስት አገራት ብቻ ለዓለም ዋንጫ በሚያልፉበት የአፍሪካ አገራት የማጣሪያ ፉክክር ለመጨረሻው የጥሎ... Read more »
የመጨረሻ ክፍል ኢትዮጵያ በአትሌቲከስ ውድድሮች ያልረገጠችበት የአለም ክፍል የለም። በአለም አቀፍ ሆነ በአህጉር አቀፍ ደረጃም አትሌቲክሳችን ይታወቃል። ይህን ያህል የሚታወቀውን አትሌቲክሳችንን ግን ከማን ጋር ብናነጻጽረው ነው ተገቢ ሊሆን የሚችለው። ልናነጻጽር የሚገባው ከምራባውያን... Read more »
በፖርቹጋል ማይዴራ ደሴት ከድሃ ቤተሰቦች የተፈጠረው መልከ መልካም የእግር ኳስ ፈርጥ ከምንም ተነስቶ ዛሬ ላይ ያልተጎናጸፈው ስኬት የለም። በሀብት ይሁን በእግር ኳስ ስኬቱ ይህ ቀረህ የማይባል ደረጃ ላይ የተቀመጠው ክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶስ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) አቻ ቡድኖችን በአገራቸው ማስተናገድ አለመቻላቸውን ተከትሎ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከትናንት በስቲያ በደቡብ አፍሪካ አካሂደዋል፡፡ ይህ ውድድር በኢትዮጵያ ሜዳ የሚደረግ ቢሆንም በገለልተኛ ሜዳ ማካሄዳቸው የግድ የሆነው ኢትዮጵያ በካፍ... Read more »
በሴካፋ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ውድድር ቻምፒዮን የሆነው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አቀባበል ተደረገለት፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለቡድኑ የገንዘብ ሽልማትም አበርክቷል፡፡ የኢትዮጵያ ከ20ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ከጥቅምት 20 እስከ ጥቅምት 30/2014ዓ.ም በዩጋንዳ... Read more »
ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ የአፍሪካ አገራት ማጣሪያ ጨዋታ በምድብ ሰባት ከጋና፣ ደቡብ አፍሪካና ዚምባቡዌ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) በአራት የማጣሪያ ጨዋታዎች ሶስቱን ተሸንፎ አንዱን ብቻ በማሸነፍ በጊዜ ከዓለም ዋንጫ ማጣሪያ... Read more »