ሁሌም በዘመን መሀል በጊዜ ተዳፍነው የማይጠፉ፣ በአድማስ የማይከለሉ፣ በድንበር ሳይታጠሩ ፀንቶ የሚቆዩ ድንቅ ክስተቶች ይፈጠራሉ። ሰበብ አልባ ክስተት የለምና ሁሉም የምክንያት ውጤት ስሌት ናቸው። ሁሉምም የራሳቸው መሆኛ ጊዜ አላቸው። አንዳንዴ ደጋግመው ቢከሰቱ... Read more »
የ2020 ቶኪዮ ኦሊምፒክ ባለፈው ክረምት በጃፓኗ መዲና ከተካሄደ ወዲህ የአትሌቲክሱ ዓለም በዚህኛው አመት ከሚጠብቃቸው ታላላቅ ውድድሮች አንዱ የሆነው የ2022 የዳይመንድሊግ ፉክክሮች መርሃግብር ይፋ ሆኗል። በዚህም መሠረት የዓለማችን ከዋክብት አትሌቶች በተለያዩ አራት አህጉራት... Read more »
ፈረንሳይ አዘጋጅ በነበረችበት እአአ የ2003ቱ የፊፋ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ አፍሪካዊቷ አገር ካሜሩን ከኮሎምቢያ ጋር ባደረገችው ጨዋታ የእግር ኳስ ቤተሰቦችን ልብ ያደማ አንድ አሳዛኝ ክስተት ታየ። በጨዋታው 72ኛ ደቂቃ የማንቺስተር ሲቲው ኮከብ ማርክ ቪቨን... Read more »
በመጪው የፈረንጆቹ ዓመት 2022 የዓለም ዊልቸር ቅርጫት ኳስ ሻምፒዮና ለ14ኛ ጊዜ በዱባይ አስተናጋጅነት ይካሄዳል፡፡ በዚህ ሻምፒዮና ላይ አፍሪካ በሁለቱም ጾታ አንድ አንድ ተወካዮችን የምታሳትፍ ሲሆን፤ ለዚህም ይረዳ ዘንድ በመጪው ጥር ወር የማጣሪያ... Read more »
የ2014 ዓ.ም ከፍተኛ ሊግ ውድድር በሦስት ምድብ ተከፍሎ የሚካሄድ ሲሆን የውድድሩ የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ተከናውኗል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር ከሚመሩ ውድድሮች መካከል አንዱ የሆነው የከፍተኛ ሊግ ውድድር የ2014 ዓ.ም የዕጣ... Read more »
ኢትዮጵያ በእግር ኳስ እምቅ አቅም ያላቸው በርካታ ታዳጊዎች ያሉባት አገር ብትሆንም እንዳለመታደል ሆኖ ታዳጊዎቿን ከለጋ እድሜያቸው አንስቶ ዓለም በደረሰበት የእግር ኳስ ሳይንስና ስልጠና ኮትኩቶ ለትልቅ ደረጃ የሚያበቃ የእግር ኳስ አካዳሚ ሊኖራት አልቻለም።... Read more »
ዓለም እና አህጉር አቀፍ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን ጨምሮ ሃገራዊ ውድድሮች ዘለግ ላሉ ዓመታት በብቸኝነት ይስተናገዱ የነበሩት በአዲስ አበባ ስታዲየም መሆኑ ይታወቃል:: ከስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ባለፈ ማህበራዊ፣ ሃይማኖታዊ እንዲሁም ሌሎች ሁነቶችንም ለማስተናገድ ተመራጭ ስፍራ... Read more »
ባለፉት በርካታ ዓመታት እንደ አገር የተለያዩ ዘርፎች ላይ በተቋም ደረጃ የተለያዩ ሪፎርሞች፣ ተቋማዊ መዋቅሮችና ለውጦች ሲካሄዱ በበርካታ አጋጣሚዎች አንድ ጊዜ በሚኒስትር ደረጃ ሌላ ጊዜም በኮሚሽን ደረጃ ከሌሎች ዘርፎች ጋር እንዲጣመር እየተደረገ ጭምር... Read more »
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ የግማሽ ማራቶን የዓለም ክብረወሰኖች በሁለቱም ጾታ እየተሰበረባት የምትገኘው የቫሌንሲያ ከተማ አርባ ሁለት ኪሎ ሜትር የሚፈጀውን የማራቶን ውድድር ከሁለት ሳምንት በኋላ ታስተናግዳለች። በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲኒየም ደረጃ በተሰጠው የዘንድሮው የቫሌንሲያ... Read more »
በስፖርት ታሪክ ለውጥና እድገት የታየበት ጊዜ እአአ በ1980ዎቹ መሆኑን የታሪክ ማህደሮች ያስነብባሉ፡፡ በአትሌቲክስ ስፖርት በዚሁ ወቅት የተሻሉ እንቅስቃሴዎች የታዩ ሲሆን፤ እአአ 1983 የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮና መካሄድ ጀመረ፡፡ በቀጣዩ ዓመት በተካሄደው ኦሊምፒክ ደግሞ... Read more »