ገና በማለዳው ከቢሮዋ የደረሰችው ሴት ከኮምፒዩተሯ ጋር ግንባር ለግንባር ተፋጣለች። ለወትሮው በዚህ ሰዓት ከገባች ስራዋን ለመጀመር የሚቀድማት የለም። ዛሬ ግን ፊቷን በነጠላ ከልላ ከፊት ለፊቷ የተከመረውን ፋይል የጎሪጥ እያየችው ነው። እሷን የሚያውቁ... Read more »
በህገ መንግስቱ አንቀጽ 62 ንዑስ አንቀጽ 1እና2 የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህገ መንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ እንደሚያደራጅና ህገ መንግስቱን የመተርጎም ስልጣን እንዳለው ያስቀምጣል፡፡ በአንቀጽ 82 ላይም ጉባዔው 11 አባላት እንዳሉት ያመለክታል፡፡ የጠቅላይ... Read more »
እንዴት ? ከአመት በፊት “በጥቂቱ በጥቂቱ ይሞላል ልቃቂቱ” በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር። የጽሁፌ መልዕክትም የአገራችን የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመሰነጣጠቅ ወጥተው ወደ አንድነት እንዲመጡ የሚመክር ነበር። ወትሮም ቢሆን በግለሰቦች አለመግባባት እንጂ በፖለቲካ... Read more »
ሠዓሊ ለማ ጉያ ገመዳ ኢትዮጵያ ከአፈራቻቸው ከታላቅ የጥበብ ሰዎች ተርታ በግንባር የሚሰለፉ ባለሙያ ናቸው፡፡ ሠዓሊ ለማ የዘመናችን እውቅ የሥዕል ባለሙያ ከመሆናቸው ባሻገር የቅንነት፤የደግነት፤ የጨዋነት፤የጀግንነት፤ የአባትነት፤የአርቆ አስተዋይነት መንፈስ ያላቸው አባት ሲሆኑ ጨዋታ አዋቂ፤የፍቅር... Read more »
ዘመን፡- ከአሀዳዊና ፌደራላዊ አወቃቀር ለሀገራችን የትኛው ይበጃል ይላሉ? ዶክተር ብርሀኑ፡- ይህ ጥያቄ በአገራችን ፖለቲካ ውስጥ በተደጋጋሚ ከሚነሡ ጥያቄዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ በትክክል ጽንሰ ሐሳቦቹን በመረዳት ተነሥቶ ከመነጋገር ይልቅም በሚፈልጉት መንገድ በመሔድ ወደ... Read more »
በንጉሠ-ነገሥቱ ዘመነ-መንግሥት ልሂቃን የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለመመስረት ሙከራ ማድረጋቸው አይዘነጋም፡፡ በዘመኑ ትኩረት ከሚደረግባቸው የደህንነት ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፖለቲካ ጉዳይ ነበር፡፡ በዚህ ምክንያት ልሂቃኑ በጣም የሚቀራረቡና በሚስጥር የሚገናኙ መሆን ነበረባቸው፡፡ ሚስጥር እየሾለከ በሚወጣበት ጊዜ... Read more »
ክሮሺያዊው ሉካ ሞድሪች በ2018 የውድድር አመት በክለቡ ሪያል ማድሪድ እና በሀገሩ ብሄራዊ ቡድን ውስጥ ባበረከተው የላቀ አስተዋፅዎ የባሎን ዶር ሽልማትን ተቀዳጅቷል፡፡ የ33 አመቱ የመሀል ሜዳ ኮከብ ባለፉት አስር አመታት ከሊዮኔል ሜሲ እና... Read more »
ሰሞኑን ወደ ጦር ኃይሎች ለመሄድ ፒያሳ ሸዋ ዳቦ አጠገብ ከተደረደሩ ታክሲዎች አንዱ ውስጥ ገብቼ ጉዞ ተጀመረ፡፡ ታክሲው ቁልቁል ወደ ሱማሌ ተራ ጥቂት እንደተጓዘ በስተቀኝ በኩል ካለው የፈራረሰ የአሜሪካ ግቢ የሚወጣው ሽታ... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከሚያስገነባቸው የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች መካከል አንዱ የጃንሜዳ ጂምናዚየም ነው። ይህ ጅምናዚየም በጃንሜዳ መከናወኑም፣ ጃንሜዳ፣ የከተማዋን ነዋሪዎች በስፖርታዊ እንቅስቃሴ ከሚያሳትፉ ቦታዎች ዋነኛው እንደመሆኑ ግንባታው ተጨማሪ ጠቀሜታ... Read more »
ኢትዮጵያ የሦስት ሺህ ዘመን ታሪክ ባለቤት ብትሆንም፤ ይህ ታሪክ ግን በአገሪቱ ዜጎች መካከል እንኳን ወጥና ሁሉንም በሚያስማማ መልኩ ተሰንዶ የተቀመጠ አለመሆኑንና ይህ ደግሞ የፖለቲካ ለውጥ በመጣ ቁጥር የታሪክ መዛባት እየተፈጠረ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡... Read more »