«አልጋው የእናንተ ቤቱ ግን የኔ ነው !»

አዲስ አበባ የበዛ ነዋሪዋ ተከራይ ነው፡፡ ያሉት መኖሪያ ቤቶች ለነዋሪው በቂ እንዳልሆኑ አከራዮች ገብቷቸው ተከራይን እንዳሻቸው ያደርጋሉ፡፡ ለሚያከራዩት ቤት የፈለጉትን ዋጋ ይተምናሉ። ለፈለገ ሳይሆን ለፈለጉት ብቻ ያከራያሉ፡፡ አቤት አንዳንድ አከራይማ ግፉ፡፡ ባለ... Read more »

‹‹ፌስቡክ›› ከ15 ዓመታት በኋላ

ፌስቡክ እነሆ የአንድ ጎረምሳ ዕድሜ አስቆጠረ፤ ፐ! ለካ የጉርምስና ዕድሜ ላይ ስለደረሰ ነው እንዲህ ልቡ ያበጠው! የጎረምሳ ባህሪ ታውቃላችሁ አይደል? በቃ የፌስቡክ ባህሪ እንደዚያ እየሆነ ነው። እስኪ እስከሚሸመግል እንታገሰው። የምር ግን ፌስቡክ... Read more »

ጅማ ዩኒቨርሲቲና ማህበረሰብ አቀፍ የስፖርት ልማቱ

ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ባደገበት ዓመት ለዋንጫ ክብር የበቃ እንደ ጅማ አባ ጅፋር ዓይነት ክለብን አፍርታለች፣ ለፕሪሚየር ሊጉ አዲስ ያልሆነ፣ በሻንፒዮንስ ሊጉም ብርቱ ተፎካካሪ በመሆን ለዋንጫ ፉክክር የደረሰው ጅማ አባቡናም ከእርሷው ማህፀን የወጣ... Read more »

ስርቆትን ተቺው ሌባ

ሰሞኑን ስለ ሌብነት በሰፊው እየሰማን ነው፡፡ በተለያየ የመንግስት ተቋማት ቁጥሩን ለመጥራት የሚከብድ ምናልባትም ብዙዎቻችን ፃፉት ብንባል እንኳ የሚከብደን የብር መጠን ምዝበራ እንደተፈፀመ በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እያደመጥን እንገኛለን፡፡ ይህን መነሻ በማድረግም በማህበራዊ ድረገፆች፣... Read more »

ልማትን ያስተጓጎለውና ወጣቶችን ያለስራ ያስቀረው የመሬት ውዝግብ

በሰሜን ሸዋ ዞን አሌልቱ ወረዳ ፊቼ ገሊላ ከተማ ጄርሳ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት ወይዘሮ በላይነሽ አየለ ጅማ፣ ዓመታትን ከዘለቀው ትዳራቸው ሰባት ልጆችን አፍርተዋል፡፡ በጉልምስናው እድሜ ላይ የሚገኙት እኚህ እናት፤ ፊታቸው ላይ ጣል ጣል... Read more »

ኢትዮጵያዊነት የመገናኛ ብዙኃን አጀንዳ ይሁን!

ፕሬዚደንት ሊንደን ቢ ጆንሰን እ.አ.አ በ1930 የአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት ኮንግሬስ ማን ሆነው በመመረጥ ወደ ነጩ ቤተመንግስት የገቡት በወጣትነት ዘመናቸው ነበር ይባላል፡፡ ኮንግረስማኑ በወቅቱ ለምክር ቤት አባልነት ተመርጠው ቢመጡም በኋላ የኃያሏ ሀገር አሜሪካ... Read more »

በላይነህ ዲንሳሞ- ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ

አትሌት ሻምበል በላይነህ ዲንሳሞ ሰኔ 21/1957 ዓ.ም በደቡብ ክልል፣ ሲዳማ ዞን የተወለደ ሲሆን፤ በአትሌቲክስ ታሪኩ የማራቶን ሯጭ ነው፡፡ በላይነህ በ1980 ዓ.ም በሮተርዳም ማራቶን በ2፡06፡50 የሰበረው የማራቶን የዓለም ክብረወሰን ለአስር ዓመታት በማንም ሳይደፈርና... Read more »

በአትሌቲክሱ፤ ካለፈው ተሞክሮ – የተሻለን ዘንድሮ የመፍጠር ጉዞ

የአዲስ አበባ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከተቋቋ መባቸው አላማዎች መካከል የከተማዋን ብሎም የአገሪቷን የአትሌቲክስ ስፖርት ማሳደግ፤ በአዋቂና ወጣት ስፖርተኞች በሁለቱም ጾታ በሚካሄዱ ከተማ አቀፍና ሀገራዊ ውድድሮች እንዲሁም ስልጠናዎች በመሳተፍ እንዲሁም ውጤት በማስመዝገብ የህብረተሰቡን ፍላጎት... Read more »

በወርቃማው የጠበሳ ዘመኔ

‹‹በሰው የሳቁት በራስ ይደርሳል›› ሲባል ሰምቼ ይኸው 24 ሰአት ሴቶችን በሚላከፉት ወንዶች እስቃለሁ፡፡ ግን ‹‹ወፍ የለም›› 1ሺ ሴቶች ብቻ ናቸው የሚከተሉኝ፡፡ (በፌስ ቡክ) የቅርብ ጓደኞቼ በዚህ ሁኔታዬ እብድ ይሉኛል፡፡ ድርጊቴ እብደት ከመሰላቸው... Read more »

«ለህብረተሰቡ የሰላሙ መሰረት መሆናችንን በተግባር ማረጋገጥ ይጠበቅብናል»

በአገሪቱ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ የተደራጁ ወንጀሎች መበራከታቸው ይነሳል፡፡ ለውጡን ለማደናቀፍ አልሞ ከሚንቀሳቀሰው ጀምሮ አጋጣሚውን ተጠቅሞ በአቋራጭ ለመክበር የሚዳዳው ወንጀለኛ መጠን በማደጉ ህብረተሰቡ ከቤቱ በሠላም ወጥቶ በሠላም መግባቱ ስጋት ውስጥ... Read more »