1953 ዓ.ም ከአዲስ አበባ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አቃቂ ከተማ ጋርዱባ 06 አካባቢ ነበር የተወለደው፤ በልጅነቱ ፈጣንና አስተዋይ እንደነበር ይነገራል። የታዳጊው ሁኔታ በቤተሰቦቹም ሆነ በአካባቢው ሰዎች ዘንድ ከፍተኛ ደረጃ እንደሚደርስ... Read more »
እ.ኤ.አ በ2016 ወረሃ ግንቦት በማንቸስተር ዩናይትድ ቤት አስደሳቹ ዜና ተሰማ። ዩናይትድ የዓለማችን ቁጥር አንድ አሰልጣኝ እንደሆኑ የሚነገርላቸውን ፖርቹጋላዊው ጆሴ ሞሪንሆ እንዳስፈረመ አስታወቀ። ከቼልሲ ክለብ የተሰናበቱት ጆዜ ሞሪኒሆ ማንችስተር ዩናይትድን ለማሰልጠን መስማማታቸው ነበር።... Read more »
በቅርቡ ነው አሉ።በመሀል አራት ኪሎ። አንዲት ሴት ከመስሪያ ቤት ወደ ቤቷ ለመሄድ በመንገድ ላይ ነች። በዚህ ሰዓት መንገዱ ይጨናነቃል። መኪኖችና እግረኞች ከወዲያ ወዲህ ይተራመሳሉ። አንዳንዴ ወጪ ወራጁ ሲበረክት እርስበራስ መገጫጨት ይኖራል።ልክ እንደ... Read more »
በመከላከያ ውስጥ እየተሰራ ያለው አዲስ አደረጃጀት (ሪፎርም) ሥራ የሠራዊቱን ግዳጅ የመወጣት አቅም የማጠናከርና ከፖለቲካ ነጻ ሆኖ የሚያገለግልበት ሁኔታ እንደሚፈጥር የመከላከያ ሚኒስቴር የሠራዊቱ ከፍተኛ አዛዦች ሰሞኑን ይፋ አድርገዋል፡፡ የመከላከያ ሠራዊቱ ከፖለቲካ ነጻ ሆኖ... Read more »
በተወለደችባት ምድር ይህን መሰል ስቃይ እቀበላለሁ የሚል እምነት አልነበራትም፡፡ እንደ ዕድሜ እኩዮቿ ቦርቃ የማደግ ህልሟ በአጭሩ ይቀጠፋል ብላም አስባ አታውቅም፡፡ የሆነው ግን እንዲህ ነው፡፡ በገዛ ቤተሰቦቿና ዘመዶቿ ክፉኛ ተቀጣች፡፡ በለጋ ዕድሜዋ የስለት... Read more »
ለላፉት ሁለት አመት ከስድስት ወራት የእንግሊዙ ማንሸስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሆነው ያገለገሉት ፖርቹጋላዊው ጆሴ ሞርኒሆ ከክለቡ መባረራቸው ተገለፀ። ቢቢሲ እንዳስነበበው፤ ማንቸስተር ዩናይትድ አሰልጣኙን በቃዎት ብሎ አሰናብቷቸዋል። ማንቸስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የፕሪሚየር ሊግ ከመሪው ሊቨርፑል... Read more »
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የሚካሄደው የ30 ኪሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በሳምንቱ መጨረሻ ለ5ኛ ጊዜ በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል።ቻይናውያንን ጨምሮ በርካታ አትሌቶች በተካፈሉበት በዚህ ውድድር በሁለቱም ፆታዎች ብርቱ ፉክክር ታይቶበታል።በሆራና ባቦጋያ ሃይቅ ዙሪያ መለስ... Read more »
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት መርሐግብር በሳምንቱ የእረፍት ቀናትም በተለያዩ ከተሞች ተካሂዷል።በባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የባሕር ዳር ከነማንና ኢትዮጵያ ቡናን አገናኝቷል።በበርካታ ደጋፊዎች ታጅበው ጨዋታቸውን ያካሄዱት የጣና ሞገዶች ጃኮ አራፋት ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ... Read more »
እግር ኳስ በመዝናኛነቱ እንዲቀጥል ሰላማዊ የውድድር መድረክ መፈጠሩ የግድ ነው። ስኬታማ ሊግ ለመመልከት ደግም ጊዜና ገንዘቡን ወጪ አድርጎ፣ ፀሐይና ብርድ ሳይበግረው፣ተስፋ አስቆራጩን ሰልፍ ተቋቁሞ ስታድየም የሚገኘው የስፖርት ቤተሰብ የአደጋገፍ ስርዓትና ስፖርታዊ ጨዋነት... Read more »
መግቢያ በሩ ላይ እንደደረስን ከመኪናችን ወርደን፡፡የምንገባበትን ግቢ ከሩቅ ቃኘሁት፡፡ወደ ውስጥ ከሚያስገባው የአስፋልት መንገድ ውጪ ግቢው ጫካ ነው፡፡ ሰአቱ ከጠዋቱ ሶስት ሰአት ቢሆንም የገቢና ወጪው ብዛት ግን ከረፋድም በላይ ያስመስለዋል፡፡ በርካታ ሰዎች ይገባሉ፤... Read more »