በአንድ ወቅት አንድ በአካባቢያቸው የተከበሩ ብልህ አዛውንት ነበሩ፡፡_አንድ ቀን ታዲያ የጎረቤታሞች ንብረት የሆኑ ሁለት ውሾች ሲጣሉ አይተው “እባካችሁ እነዚህን ሁለት ውሾች ገላግሏቸው፤ ካለበለዚያ ችግር ይፈጠራል፡፡” ይላሉ፡፡_ምክራቸውን ሰምቶ የተገበረ ግን አልነበረም፡፡ ከጥቂት ደቂቃዎች... Read more »
በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ስፖርት ታሪክ በርካታ አስርት ዓመታትን ያስቆጠሩ ክለቦች አሉ። ከነዚህ መካከል አንድ ክፍለ ዘመን ለመድፈን ሲሶ የቀረው የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ብቻ ነው። ይህ አንጋፋ ክለብ በነዚህ ሁሉ ዓመታት የኢትዮጵያን... Read more »
ጎበዝ ስህተት ስንሰራ ቆይተናል፤ ማለቴ ያለአግባብ የሰው ስም ስናጠፋ ቆይተናል፡፡ የአንድ ሰው እንኳን አይደለም፤ በጅምላ ነው ስም ስናጠፋ የቆየነው፡፡ ‹‹ወጣቱ ትውልድ አንባቢ አይደለም›› እየተባለ ስንት ጊዜ ተወቀሰ! በእርግጥ ወጣቱም መከራከሪያ አላጣም፤ ‹‹ምን... Read more »
በአንድ ወቅት አንድ ሰውዬ የጉበት በሽታ በጣም ያመውና ሃኪሙን ያማክረዋል። ሃኪሙም ሙያው በሚጠይቀው መንገድ ቀስ ብሎ «በቃ አንተ ሰውዬ ጉበትክ ከዚህ በኋላ በጣም አደገኛ ደረጃ ላይ ደርሷል መሞትክ ነው» ብሎ ይነግረዋል። ከዚያ... Read more »
በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ግንባታቸው ያልተጠናቀቁ እና በግንባታ ላይ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎችን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ (ኢንጂነር) ዛሬ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን የመስክ ምልከታ እንደሚያደርጉ ታውቋል። የአዲስ አበባ... Read more »
ህብረተሰቡ በሚኖርበትና በሚሰራበት አካባቢ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን በማዘውተር ጤናማ እንዲሆን የስፖርት ፖሊሲው ይደነግጋል። ሰራተኛው ማህበረሰብ በብዙ ተቋማት በሚሰራበት አካባቢ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ በስፋት ሲሳተፍ ባይስተዋልም ዓመታዊ የሰራተኞች ስፖርት ውድድሮች ላይ ሲሳተፍ ይታያል። ይህም... Read more »
ሰውየው የጎረቤት ምቀኛ ይገጥማቸውና ሁልጊዜ በሆነ ባልሆነው ይነጋገራሉ፤ ይጣላሉ፤ በአጥር ወሰን ይጋጫሉ። በቤት እንስሳት፣ በልጅ…ትልቅ ትንሹ ሁሉ ያነጋግራቸዋል። በተለይ አንደኛው ጉረቤቱ ምንም በጎ ነገር ቢያደርግለት ስሙን በክፉ ያነሳው እንደሆን እንጂ የትም ቦታ... Read more »
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ስለ ፍርድ ቤት ዘገባ ለመገናኛ ብዙኃን በቅርቡ በሰጠው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ላይ በተሳታፊዎች አንዳንድ ፈገግ የሚያደርጉ ግን በቀላሉ የማይታዩ ነገሮች ነበሩ የተነሱት፡፡ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከምስክርነት ጋር... Read more »
በሰሜናዊቷ ኮከብ መቀሌ ከተማ ላይ በነበረው የኢህአዴግ ሴቶች ሊግ ጉባኤ ላይ ከተመለከትናቸው ልዩ ክስተቶች መካከል በማህበራዊ ሚዲያው በሰፊው የተሰራጨውና የብዙዎችን ስሜት የኮረኮረው የሰላም ሚኒስትሯ የክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በእንባ የታጀበ መልዕክት ነበር።... Read more »
ከአንድ ሳምንት በፊት የፍትህ ሰቆቃ በሚል ዕርስ የተዘጋጀ ዘጋቢ ፊልም በርከት ባሉ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች መቅረቡ ይታወሳል፡፡ ይህን ዘጋቢ ፊልም የተከታተሉ ብዙ ኢትዮጵያውን በሀዘን ተኮራምተዋል፡፡ በወገኖቻችን ላይ እንዴት እንዲህ ይደረጋል ሲሉም ተቆጥተዋል፡፡ ወንድሞቻቸው... Read more »