የሥርዓተ-ፆታ እኩልነት፤ አንዱን ጥሎ ሌላውን አንጠልጥሎ እንዳይሆን

በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች አይነታቸውም ሆነ ቁጥራቸው ብዙ ሲሆኑ፤ ከነዚህም መካከል አንዱ፤ ያለዕድሜ ጋብቻ ነው፡፡ ይህ የታዳጊ ሴቶችን ሰብዓዊ መብት የጣሰ ተግባር በአገራችን ሲሰማ አዲስ አይደለም፡፡ ስለ መፍትሄው ሲመከርበትም እንደዛው፤ ይሁን እንጂ፤... Read more »

ዓመቱ በአፍሪካ ስፖርት ውስጥ ሲታወስ

አፍሪካ በ 2017/18 የውድድር ዓመት በዓለም አቀፍ ይሁን በአህጉራዊ የስፖርት መድረክና ሁነቶች ስትታወስ ስኬትም ውድቀትንም አስተና ግዳለች። አሳዛኝ ታሪኮችንም አሳልፋለች። ከእነዚህ የውድድር ዓመቱ አብይት ሁነቶች መካከል ደግሞ የሚከተሉት ከሁሉ ልቀው ይታወሳሉ። አሳፋሪው... Read more »

የሊጉ ሰባተኛ ሳምንት

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐግብር በሳምንቱ የእረፍት ቀናትም በተለያዩ ከተሞች ተካሂዷል።የሊጉ መሪ ሃዋሳዎች በአስደናቂ ብቃት በአሸናፊነታቸው የዘለቁበት ውጤት አስመዝግበዋል። በስድስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ከፈረሰኞቹ ጋር ነጥብ የተጋሩት ሀዋሳዎች በሜዳና በደጋፊያቸው... Read more »

ተሽከርካሪው ገበታ

ገበታ ሥርዓት አለው፡፡ በሀገራችን ገበታ ሳይነሳ መነሳት ክልክል ነው፡፡ አንድ ሰው አስቀድሞ ቢጠግብ እንኳ ሌላው እስከሚጨርስ ጠብቆ ገበታ ከተነሳ በኋላ ነው መነሳት ያለበት፡፡ ገበታ በጣም ይከበራልናም እንጀራ ከአጠገብ ቢያልቅ ገበታው/ትሪው/ እንዲዞር አይደረግም፡፡እናቶች... Read more »

ተተኪዎችን የማፍራት ፍርሃት

በኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች መደራጀት የጀመሩት ከግማሽ ምዕተ ዓመት በፊት ነበር። በዘመናዊ ትምህርት ቤት ያለፉ የጊዜው ወጣት የአሁኑ ዘመን አዛውንቶች ለፓርቲዎች መደራጀት በር ከፍተዋል። በተለይ በንጉሡ ዘመን በነበረው ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የተማሩ ወጣቶች... Read more »

የአፍሪካ ዋንጫ አዘጋጅነት ውዝግብ

እግር ኳስ በአፍሪካ ከተወዳጅ ስፖርትነቱም በላይ አንድ የገቢ ማስገኛ መንገድ ነው። ለስፖርት አመቺ የሆነ መሰረታዊ ስልጠና እና መሰረተ ልማት ባይሟላም በርካቶች በራሳቸው ጥረት ባህር ተሻግረው በአውሮፓ ክለቦች እስከ መንገስ ደርሰዋል። በአንጻሩ ሀገራት... Read more »

የኢትዮጵያ የቻን ዝግጅት

የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ከሚያዘጋጃቸው ውድድሮች መካከል ይጠቀሳል፤ የቻን ዋንጫ። የስፖርቱን ተስፈኞች ለዓለም የሚያሳየው ይህ ውድድር፤ በሀገር ውስጥ ሊጎች ተደብቆ የቀረ አቅማቸው ለዓለም እንዲታይና ከዕውቅና የሚገናኙበትን እድልም የሚፈ ጥርላቸው ነው። ለዚህ... Read more »

አሳሳቢው የመኖ ጥራት

ሰዎች ለራሳቸውም ሆነ ለልጆቻው ለሚያዘጋጁት ምግብ ጥራት ሲጨነቁ ይስተዋላል፡፡ ይሁን እንጂ ለምግብ ሰንሰለት የሚሰጡት ትኩረት አናሳ ሆኖ ይታያል፡፡ በተለይ የእንስሳት መኖ ወደ ምግብ እንደሚሄድ ጠለቅ ያለ ዕውቀት እንደሌለ ያመላክታል፡፡ በዚህ የተነሳም ከእንስሳት... Read more »

የ150 ብሯ ነገር

አባቴ ከሄደበት እስኪመለስ በቅናት ዓይን በሚመለከቱኝ የሰፈር ጓደኞቼ ተከብቤያለሁ። ልደቴ መሆኑን ያውቃሉ፤ አባቴ አንበሳ ግቢ እንደሚወስደኝም። የልደት ቀኔን የምወደው አንበሳ ግቢ ሄጄ አንበሳ ከማየት እና ፎቶ ከመነሳት በላይ አንበሳ ግቢ ሄደው የማያውቁትን... Read more »

ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለችግሮች መፈታት

ካለፉት ሶስት አመታት ወዲህ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ተከስተው ለነበሩ የህዝብ ቅሬታዎችና ግጭቶች አንዱ መንስኤ የመልካም አስተዳደር ችግር እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይህንን ችግር ለመፍታትም መንግስት እያካሄደው ባለው የለውጥ እንቅስቃሴ ለአገልግሎት አሰጣጥ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ... Read more »