በዩጋንዳ አስተናጋጅነት ከጥቅምት 20 እስከ ጥቅምት 30/2014ዓ.ም የተካሄደው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ አገራት(ሴካፋ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ውድድር ትናንት ተጠናቋል። ኢትዮጵያም አስተናጋጇን አገር በሜዳዋና በደጋፊዋ ፊት ሦስት ለሁለት በመርታት የውድድሩ ቻምፒዮን ሆናለች፡፡ ያልተጠበቀ... Read more »
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመም በመካከለኛና ረጅም እርቀት ውድድሮች ውጤታማ ከመሆንም አልፈው የዓለም ክብረወሰኖችንም በመሰባበር ይታወቃሉ፡፡ የመም ውድድሮች ቁጥር መቀነስን ተከትሎም አትሌቶቹ በጎዳና ላይ ውድድሮች ዳግም ውጤታማነታቸውን እያስመሰከሩ ይገኛሉ፡፡ በተለያዩ ጊዜያት በሚካሄዱ የጎዳና ላይ... Read more »
ካለፈው ሳምንት የቀጠለ የተወሰኑ የአራችን አትሌቲክስ ክብረወሰኖች ሳይሻሻሉና ሳይደፈሩ በጣም ሰንብተዋል። ለምሳሌ የ400 ሜትር ክብረወሰን ሜክሲኮ ኦሊምፒክ በአትሌት ተገኝ በዛብህ የተመሰረተ ነበር። እነሆ ዘንድሮ ሳይሻሻል 53ኛ ዓመቱን አከበረ። የሚገርመው በዚህ ውጤት ባለፈው... Read more »
እአአ በ2010 የዓለም መገናኛ ብዙሃን መነጋገሪያ እንዲሁም የጋዜጦችና መጽሄቶች የፊት ገጽ አድማቂ የአንድ ስፖርታዊ ውድድር ዜና ነበር።ይህ ውድድር በቴኒስ ስፖርት ታላቅ በሆነው ዌምብልደን የታየ ሲሆን፤ ‹‹ማለቂያ አልባው ውድድር›› የሚለው የብዙዎች አርዕስትም ነበር።በዚህ... Read more »
የረጅም ርቀትና የአገር አቋራጭ ውድድሮች የምንጊዜም ምርጡ አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ነገ ስምንት ሰዓት ላይ በሚካሄደው የኒውዮርክ ማራቶን ለአሸናፊነት ይጠበቃል። በዓለማችን ታላላቅ ከሚባሉ አምስት የማራቶን ውድድሮች አንዱ የሆነው የኒውዮርክ ማራቶን ነገ ሃምሳኛ ዓመቱን... Read more »
የ2014 ዓ.ም ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ጨዋታዎች በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስቴድየም የሦስት ሳምንት ፍልሚያዎችን አስተናግዶ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች መርሃ ግብር ጋር ተያይዞ ከትናት በስቲያ ጀምሮ ለተወሰኑ ቀናት ወደ እረፍት አምርቷል። ፕሪሚየርሊጉን የሊግ ካምፓኒው መምራት... Read more »
በዩጋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የምሥራቅና መካከለኛው አፍሪካ(ሴካፋ) ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ቻምፒዮና እየተሳተፈ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአስደናቂ የድል ጎዳና መጓዙን ቀጥሏል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በውድድሩ ሦስተኛ ጨዋታውን ትናንት ረፋድ ከታንዛኒያ አቻው... Read more »
የአዲስ አበባ ከተማ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከተማዋን የሚመጥን ተተኪ፣ ታዳጊ እና ወጣት ሯጮች ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት እንደሚገባ አስታወቀ:: ለዚህም የኢትዮጵያና የአፍሪካ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ ከተማን ውጤታማ ሊያደርጉ የሚችሉ ታዳጊና ወጣት አትሌቶችን... Read more »
አዲስ አበባ፡- አገርን ለማዳን ከመቼውም ጊዜ በላይ የአመለካከት እና ተግባር አንድነትን በማጠናከር መከላከያን መደገፍ እና ዘመቻውን መቀላቀል አስፈላጊ መሆኑ ተመላከተ። የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድርና ምክትል ርዕሰ መስተዳድርን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ... Read more »
በመጀመሪያው የኢትዮጵያ ሻምፒዮና በ1963 ዓ.ም የሊሴ ገብረማርያም ተማሪ ነበርኩ፤ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስፖርት ክለብ አባል ሆኜ በአሎሎ እና ዲስከስ ውርወራ ተሳትፌያለሁ። በአሁኑ ጊዜ በአሰልጣኝነትና በአስተማሪነት ከስፖርቱ ህብረተሰብ ጎን ቆሜ እተባበራለሁ። ውጪም እየኖርኩም... Read more »