
አስመረት ብስራት የቀድሞ አየር ወለድ ሰራዊት አባል ኮሎኔል ታምሩ ኃይሉ ተወልደው ያደጉት አዲስ አበባ ወታደሮች በየቀኑ የሚታዩበት፤ የስልጠናቸው ድምፅ ከእንቅልፍ የሚቀሰቅስበት፤ የዩኒፎርም አለባበሳቸው የህፃናቱን ልብ በሚያሸፈትበት ጃንሜዳ አካባቢ ነበር። ከዛ በኋላ ሁለተኛ... Read more »
መምህር አሰምሬ ሳህሉ ሰሞኑን እያየነውና እየኖርነው ያለው እውነት አስገራሚ፣ አሳዛኝ ፣ አስደንጋጭና የሚያስቆጣም ነው። ከሰሜን ዕዝ የግፍ ጭፍጨፋ በኋላ ይኸው ጆሯችን በጨካኙና አቻየለሽ በሆነና ለግፉ ቃል ባጣሁለት፣ የትህነግ ቡድን ትዕዛዝና ባቋቋሙት “ሣምሪ”... Read more »
እየሩስ አበራ ኢትዮጵያውያን የተዋበ ባህል ተላብሰው በአብሮነት እሴት ተጋምደው ዛሬ ላይ ደርሰዋል ። የእርስ በርስ ትብብርና ህብረታቸው ደግሞ ልዩ መለያቸው ነው ።ትናንት በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የታየው ያልተለመደው ተግባር ግን ተለየ ። በኢትዮጵያ... Read more »

ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር ፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም ሃይማኖቶች ሀገር ነች። ጥንታዊ ከሚባሉ የሺዎች ዓመታት ታሪክ ባለቤት ከሆኑ ጥቂት ሀገራት መካከልም አንዷ ናት። በዘመናት መካከልም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍታ ላይ ከነበሩ ሀገራት ተርታ የተሰለፈች... Read more »

ሞገስ ፀጋዬ አዲስ አበባ፡- የህዋሓት ጁንታ ላለፉት 27 ዓመታት የራሱን ድርጅቶች አላግባብ እንዲፈረጥሙ፤ ሌሎችን ደግሞ አላግባብ እንዲቀጭጩ ሲያደርግ እንደነበር የኢኮኖሚክስ ባለሙያው ዶክተር ዳዊት ሀየሶ አስታወቁ። በዚህም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ የከፋ የሚባል ችግር... Read more »

ዋለልኝ አየለ አዲስ አበባ፡- በየዓመቱ ህዳር 29 ይከበር የነበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ሰላምና አንድነትን በሚሰብኩ የሰላም አምባሳደሮች ዓመቱን ሙሉ እንደሚከበር ተገለጸ። በጭፈራ ብቻ ሲከበር የቆየው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ሰላምና አንድነትን ሊያመጣ በሚችል... Read more »